Amharic Posts
Home Amharic Posts
ኢትዮጵያ የራሷን የነዳጅ ምርት መጠቀም መጀመሯ ተረጋገጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ የራሷን የነዳጅ ምርት ለአገር ውስጥ ፍጆታ መጠቀም ጀምራለች። በዚህም መሰረት የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ባለፉት 6 ወራት 1650 በርሜሌ ድፍድፍ ነዳጅ...
ኦማር አል-በሽር ለዓለም ዐቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ተላልፈው ሊሰጡ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሱዳን የቀድሞውን ፕሬዝደንት ኦማር አል-በሽርን ለዓለም ዐቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አሳልፋ ልትሰጥ እንደሆነ ተነገረ። ሱዳን አል-በሽርን አሳልፋ የምትሰጠው በቀረበባቸው የጦር ወንጀል...
ፍትሕ እና እውነተኛ እርቅ ከሰባሪና ተሰባሪ አዙሪት ያወጣናል || ያሬድ ኃይለማርያም
ይች አገር በእውነት ላይ የተመሰረት፣ ፍትህን ማዕከል ያደረገ እርቅ ትፈልጋለች። የማስመሰል ወይም ለፖለቲካ ፍጆታ ሳይሆን እውነተኛ እርቅ። ተበዳይ የበደሉ ልክ ታውቆ ይቅርታ የሚጠየቅበት እና...
ምፅዋና አሰብ ወደብን ለማሻሻል እየተሠራ መሆኑን ኢሳያስ አፈወርቂ ተናገሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የምፅዋና የአሰብ ወደቦች የሚሰጡትን አገልግሎት የማሻሻል ሥራዎች እየሠሩ መሆኑን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ይህንን የተናገሩት ከኤርትራ ውስጣዊ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ...
አውቶቢስ ያቃጠሉት የሜቴክ ሠራተኞች ላይ እርምጃ አለመወሰዱ አነጋጋሪ ሆኗል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቢሾፍቱ ባስ መገጣጠሚያ ሠራተኞች፣ የተገባልን የደሞዝ ጭማሪ ይፈፀምልን በሚል ምክንያት አራት አውቶቡሶችን ማቃጠላቸው እያነጋገረ ይገኛል።
ከ...
ከ16 ዓመት በኋላ የሚደረገው የዘንድሮው ማትሪክ መፈተኛ ቀናት ይፋ ሆነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አገር ዐቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ2012 የትምህርት ዘመን አገር ዐቀፍ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳን ይፋ አድርጓል።
በዚህ መሰረት የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል...
በአፍሪካ ጉዳይ የውጭ ኃይሎች ጣልቃነት ገብነት አሳሳቢ መሆኑን ምሁራን ገለጹ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከቀዝቃዛው ጦርነት ወዲህ በአፍሪካ እየተስፋፋ የመጣውን የውጭ ኃይሎች ጣልቃ ገብነት በጋራ መዋጋት እንደሚገባ በ33ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የታደሙ ምሁራን...
በግንቦት 12 ከተሞች ከታዳሽ ኃይል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሆናሉ ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በዚህ ዓመት ግንቦት ወር ላይ 12 ከተሞች ከታዳሽ ኃይል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቀ።
መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ከሆነ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ...
በኮሮና ቫይረስ በአንድ ቀን 97 ሰዎች ሞቱ፤ የሃገራት ጥንቃቄ ቀጥሏል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በቻይና ትናንትና በኮሮና ቫይረስ ብቻ በአንድ ቀን 97 ሰዎች ሞቱ:: ይህ ቁጥር እስካሁን በቀን ውስጥ ከተመዘገበው ከፍተኛው እና አስከፊው ነው ተብሏል።
በኮሮና...































