Amharic Posts
Home Amharic Posts
“አረ የመንግስት ያለህ..!!!”፣የኢትዮጵያዊያን ጥሪ ከቻይና || ታምሩ ገዳ
ወጣት ሶሊያና አረጋዊ እንደ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የእድሜ አቻዎቿ ህይወቷን በትምህርት ለመቀየር እራሷን ቤተሰቦቿን እና አገሯንም ለመጥቀም ወደ ምድር ቻይና፣ ጓንጉ ግዛት ከተጓዙ ሶስት መቶ...
ፕ/ንት ኢሳያስ አፈወርቂ መቀሌ የመሸገው ህወሓትን ከሰሱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በተለያዩ ጊዜያት በአገሪቱ ቴሌቪዥን ቀርበው ከሚሰጡት ቃለ ምልልስ አንዱ በሆነውና የመጀመሪያው ክፍል ትናንት አርብ ምሽት በሰጡት ማብራሪያ...
የጃዋር ጠባቂዎች ስራቸውን ለቀው ጃዋርን በግል መጠበቅ ጀምረዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በመንግሥት ተመድበው ለረጅም ጊዜ ለጃዋር መሐመድ ጥበቃ ሲያደርጉ የነበሩት የፌደራል ፖሊስ አባላት በእራሳቸው ፈቃድ ከእርሱ ጋር ለመቆየት መወሰናቸው ተሰማ።
ከሳምንታት በፊት የኦሮሞ...
የኛ ነገር፡ የተሸነፈ ርእዮተአገርና ገፊ ፖለቲካ || ተክለሚካኤል አበበ
ይህ ጽሑፍ ከስድስት አመታት በፊት ለንባብ የበቃ ሲሆን ሰሞኑን በማሕበራዊ ሚድያ ሲንሸራሸር
ተመልክተን ውድ አንባቢያን ውይይት ታደርጉበት ዘንድ እንዲህ ለንባብ አቅርበነዋል ||ኢነዝክ||
የኛ ነገር፡ የተሸነፈ...
በኢቦላ ጊዜ በረራ የላቆመ አየር መንገድ ለኮሮና ቫይረስ አናቆምም ሲሉ አቶ ተወልደ ተናገሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና የሚያደርጋቸውን በረራዎች፣ ቻይና ጊዜያዊ ችግር ባጋጠማት በዚህ ወቅት ማቋረጥ ተቀባይነት የለውም ሲሉ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ...
ታከለ ኡማ የ20/80 ቤቶችን አስረክበናል ሲሉ የተሳሳተ መግለጫ ሰጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከንቲባ ታከለ ኡማ ባለፈው አመት የካቲት ወር ማገባደጃ ለባለ እድለኞች እጣ ከወጣባቸው 32 ሺህ 653 13ኛው ዙር የ20/80 የጋራ መኖርያ ቤት...
ጠ/ሚ/ትር ጀስቲን ትሩዶ የካናዳ ባለሃብቶች ጋር ነው አዲስ አበባ የገቡት
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ለይፋዊ ራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር...
በቴፒው ግጭት የሞቱት ሰዎች ቁጥር 8 ደርሷል ከሞቱት ውስጥ የልዩ ኃይል አባላት ይገኛል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የዞንነት የመዋቅር አደረጃጀት ጥያቄን መሠረት አድርጎ አለመረጋጋት ውስጥ በነበረችው ቴፒ ከተማ፤ ጥር 26/2012 ዓ.ም የልዩ ኃይል አባል መገደላቸውን ተከትሎ በተቀሰቀሰው ግጭት...
ኢትዮጵያና ጅቡቲ የአፍሪካ ሕብረት የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት አባል ሆኑ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የአፍሪካ ሕብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት አባላት ሆነው ተመረጡ። ሁለቱ አገራት ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት የምክር ቤቱ አባል...
የአፍሪካ መንግሥታት አዲስ አበባ መግባት ጀመሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ለ33ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ የአፍሪካ አገራት እና መንግሥታት መሪዎች አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል።
እስከ ከሰዓት በኋላ የጅቡቲው ፕሬዚዳንት አስማኤል ኦማር ጌሌህ መግባታቸው...






























