Amharic Posts
Home Amharic Posts
ከቻይና ውሃን ከተማ የሚመጡ ሁሉም መንገደኞች በለይቶ ማቆያ ማዕከል እንዲገቡ ተወሰነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከቻይናዋ ውሃን ከተማ የሚመጡ ሁሉም መንገደኞች ወደ ለይቶ ማቆያ ማዕከል እንዲገቡ መወሰኑን የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አስታወቀ።
ኢንስቲቲዩት የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ ሁኔታ...
አይፎን የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚረዳ ማክስ ሊያመርት ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ግዙፉ ኤሌክትሮኒክስ አምራቹ ፎክስኮን ኮሮና ቫይረሰን ለመከላከል ወይም በቀዶ ህክምና ወቅት ሊደረግ የሚችል የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ (ጭምብል) ሊያመርት መሆኑ...
ገደዩ የኮረና ቫይረስ መከሰቱን ለአለም ያስታወቀው ዶ/ር ሊ በዚዚሁ በሽታ ተይዞ ሞተ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በውሃን ቻይና የተከሰተውን ኖቭል ኮረና የሚባለውን የዘመኑን ተዛማች ቫይረስ ለአለም ማህበረሰብ ያጋለጠው ሐኪም በዚሁ በሽታ ተይዞ መሞቱ የመገናኛ ብዙሃንን ትኩረት ስቧል።
ዶክተር...
“ ቅናሽ ያደርጋል ታናሽ” || በእውቀቱ ስዩም
የመጣሁ ሰሞን ይዠው የመጣሁት ዶላር የሚያልቅ አልመሰለኝም ነበር:: በጣም በጣም አንገርግቦ ቆልቶኝ ነበር፤ ሂሊኮፍተር ከመከራየት ያገደኝ የቅርጫት ኳሱ ንጉስ ሞት ነው፤
በየ አምሳ ሜትሩ "ራይድ...
ዶ/ር አቢይ ለ33ኛው የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ በሰላም እንዲያልቅ የአዲስ አበባን ህዝብ ተማጸኑ የአዲስ አበባን...
ሙሉ መልእክታቸውን ያንብቡ:-
33ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ የፊታችን የካቲት 1 እና 2 በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ የአፍሪካ መዲና፣ የዓለም ሦስተኛዋ የዲፕሎማሲ ማዕከልና የአፍሪካ ኅብረት መቀመጫ...
በፀጥታ ሃይል ጥይት የቆሰለው ሦስተኛው ሰማእትና የ17 ዓመቱ ወጣት ሕይወቱ ማለፉ ተረጋገጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ በ24 ቀበሌ የሚገኝ የማምለኪያ ሥፍራን ለማፍረስ በመጡ የጸጥታ ኃይሎች በጥይት ተመትቶ የነበረው ሦስተኛው ሰማእት ዛሬ ከሰዓት...
ሁለቱ ሰማእታት በታላቅ ክብር ግብዓተ መሬታቸው ተፈጸመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ማክሰኞ እለት እኩለ ሌሊት ላይ የቤተ ክርስቲያን ቦታን ሊያፈርሱ በመጡ የፀጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት የተገደሉት ሁለቱ የአዲስ አበባ የ24 ቀበሌ ሰማእቶች...
በውሃን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች መንግሥታችን ከጭንቅ ያውጣን ሲሉ ተማጸኑ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በቻይና ውሃን ከተማ ያሉ ዮንቨርስቲዎች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች መንግሥት ከጭንቀታችን ይገላግለን፣ ወደ አገር ቤትም ይመልሰን ሲሉ ተማጸኑ::
በውሃን ዮንቨርስቲ ከሦስት መቶ በላይ...
36ኛው የሥራ አስፈፃሚ ምክር ቤት ጉባኤ ዛሬመካሄድ ጀመረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ደረጃ መካሄድ በጀመረው ጉባዔ ላይ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማሃማትን ጨምሮ፣ የ55 የአፍሪካ...
አዲስ የተወለደ ሕጻን በኮሮና ቫይረስ ተያዘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አዲስ የተወለደ ሕጻን ልጅ ከተወለደ ከ30 ሰዓት በኋላ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘበት የአገሪቱ መንግሥት መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል:: ይህም ሕጻኑን በበሽታው የተያዘ በዕድሜ...































