Amharic Posts
Home Amharic Posts
ዝነኛው ራፐር ሊል ዋይን ባደረገው የዘር ምርመራ ናይጄሪያዊ መሆኑ ተረጋገጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ስመ ገናናው አሜሪካዊ ራፐር ሊል ዋይን የዘር መሰረቱን ለማወቅ ባደረገው ምርመራ ናይጄሪያዊ መሆኑ መረጋገጡን ተከትሎ፤ ናይጄሪያውያን በከፍተኛ ሁኔታ ደስታቸውን እየገለፁ ነው::...
ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የተሰጠ የሀዘን መግለጫ
በአዲስ አበባ ከተማ 22 አካባቢ ፖሊስ በወሰደው እርምጃ እና በቴፒ ከተማ በተቀሰቀሰ ግጭት የዜጎች ሕይወት በማለፉ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አመራሮች እና አባላት...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አዳዲስ ሹመት ሰጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዶ/ር አብይ አሕመድ ዛሬ ጥር 28 ቀን 2012 ዓ.ም. አዳዲስ ሹመቶችን ሰጥተዋል ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሰረት አቶ...
አዲስ አበባ ቤተ ክርስቲያን ለማፍረስ በተቀሰቀሰ ግጭት በፖሊስ በተተኮሰ ጥይት 2 ወጣቶች ሲሞቱ 18...
የታከለ ኡማ መግላጫ መእመናንን አበሳጭቷል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጥር 26 እኩለ ሌሊት በቦሌ ክፍለ ከተማ 22 ተብሎ በሚጠራው ሰፈር: ቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል አካባቢ ለረጅም ጊዜ ቆሻሻ...
ታከለ ኡማ በነዋሪዎች መንገድ ተዘግቶባቸው፣ ከሀዘኑ ቤት ተመለሱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአዲስ አበባ ም/ከንቲባ ታከለ ኡማ በቦሌ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ፪፬ ቀበሌ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ በኃይማኖት ቦታ መነሻነት በተፈጠረረው ችግር፣ ህይወታቸውን ያጡ ወጣቶችን...
ኦ.ኤም.ኤን ቴሌቪዥን እንዲከሰስ ማኅበረ ቅዱሳንን ጨምሮ አስሩ መንፈሳዊ ማኅበራት ጠየቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በጃዋር መሐመድ የተቋቋመው ኦ ኤም ኤን ቴሌቪዥን ጣቢያ በሕግ እንዲጠየቅ ማኅበረ ቅዱሳንን ያካተተው "ጴጥሮሳውያን የካህናት እና ምዕመናን ኀብረት" ጠየቀ፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ጴጥሮሳውያን...
ባል ሚስቱን በልጆቹ ፊት ገድሎ ራሱን አጠፋ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ ከካርል አደባባይ ወረድ ብሎ፣ በተለምዶ ብስራተ ገብርኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ፤ “ታሪክ ስጋ ቤት” ፊት ለፊትበሚገኘው አንድ መኖርያ ቤት ውስጥ ጠዋት...
የጅብ መንጋ በድሬዳዋ ከፍተኛ ሥጋት ሆኗል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በድሬዳዋ ከተማ የገንዳ ሮቃ አካባቢ ኗሪዎች የጅብ መንጋ ጥቃትእያደረሰባቸው በመሆኑ የሚመለከተው አካልመፍትሔእንዲፈለግላቸው ጥያቄ አቅርበዋል፡፡
በየጊዜው እየጨመረ የመጣውን የጅብ ጥቃት ተከትሎ በድሬዳዋከተማ ባለፈው ሣምንት...
አትሌት አባዲ ሀዲስ ከዚህ አለም በሞት ተለየ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የበርካታ ዓለም ዐቀፍና አህጉር ዐቀፍ፤ በኦሎምፒክ እና በዓለም ሻምፒዮን አገሩን በመወከል የሚታወቀው የ22 ዓመቱ ወጣት አትሌት አባዲ ሀዲስ በመቀሌ ሀይደር ሆስፒታል በሕክምና...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ15 ዓመታት የሚዘልቅ የቁሳቁስጥገና ስምምነት ተፈራረመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ቁሳቁስ ጥገናን በጋራ መሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ከሳርድ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋራ ተፈራረመ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ...































