Amharic Posts
Home Amharic Posts
ኢትዮጵያን ቋሚ ባለዕዳ የሚያደርገው የህዳሴ ግድብ ስምምነት ላይ መንግስት የመፈረም ፍላጎት እያሳየ ነው
ዋዜማ ራዲዮ || በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሀ አሞላልና የድርቅ ማካካሻ ላይ የኢትዮጵያ : የሱዳንና የግብጽ የውጭና የውሀ ጉዳይ ሚኒስትሮች ከህግና የቴክኒክ ባለሙያዎቻቸው ጋር...
በ451 ሚሊዮን ብር የተገነባው የገናሌ ዳዋ III ግድብ ዛሬ ተመረቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር...
ህወሓት ከኢሕአዴግ ሀብት 1/3ኛውን እንዲወስድ ምርጫ ቦርድ ወሰነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በወ/ት ብርቱካን ሚዴቅሳ የሚመራው ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ህጋዊ ሰውነት ማጣትን ውሳኔ አስመልክቶ ዛሬ ውሳኔ ሰጥቷል።
ቦርዱ...
በአርባ ምንጭ ትናንት ሌሊት ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ ደረሰ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በደቡብ ክልል በአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ የሰጎ እና የሲሌ ወንዝ መሙላቱን ተከትሎ በደረሰው የጎርፍ አደጋ በተለያዩ ቀበሌዎች ላይ ከፍተኛ የንብረት ጉዳት መድረሱ...
የመንገድ ደህንነት ግምገማ ጥናት በዓለም ዐቀፍ ካምፓኒ አማካይነት እየተካሄደ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የትራንስፖርት ሚኒስቴር ኢፒቲሳ ከተባለ ዓለም ዐቀፍ አማካሪ ድርጅት ጋር በሚያከናውነው የመንገድ ደህንነት ግምገማ ጥናት ዙሪያ ውይይት ማካሄዱ ተሰማ።
ደህንነታቸውን ባልጠበቁ መንገዶች ምክንያት...
አንድ ሳምንት በፈጀ ክትትል በሀዋሳ ህገ ወጥ የጦር መሣሪያ ከነመኪናው ተያዘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሀዋሳ ከተማ 29 ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ከተሸከርካሪው ጋር መያዙን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል ፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር...
የ21 ዓመቱ ካሜሮናዊ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ የመጀመሪያው አፍሪካዊ ሆነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሃያ አንድ ዓመቱ ካሜሮናዊው ተማሪ በኮሮና ቫይረስ በመያዝ የመጀመሪያው አፍሪካዊ መሆኑ ተረጋገጠ። በቻይና ያንግትዜ ዩኒቨርስቲ ትምህርቱን ይከታተል የነበረው ተማሪ ዉሃን ከተማ...
በጉጉት የተጠበቀው የኤች አይ ቪ መከላከያ ክትባት ሙከራ ከሸፈ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዓለም ላይ ትልቅ ገዳይ የሆነውን የኤድስ በሽታን የሚያስከትለው የኤችአይቪ ቫይረስን ለመከላከል ይረዳል ተብሎ ተስፋ ተደርጎበት የኘበረው የሙከራ ክትባት ሳይሳካ ቀረ።
አስከፊውን የቫይረሱን...
“ለልጆቼ ስል ጽጉሬን ለሁለት ዶላር ሸጥኩት…”እናት || “ለልጆቼ ስል ጽጉሬን ለሁለት ዶላር ሸጥኩት…”እናት
የሶስት ልጆች እናት የሆነችው ህንዳዊቷ ፐሪማ ሰልቫም ከባለቤቷ ጋር በመሆን የቤተሰባቸውን ጉረሮ ለመድፈን በሸክላ ጡብ ስራ ላይ ተሰማርተው ቢታገሉም ባለቤቷ የራሱን ስራ ለመጀመር ወጥኖ...
ምርጫ ቦርድ ስለኢህአዴግን መፍረሰና ስለሕወሓት ንብረት ጥያቄ ውሳኔ ሰጠ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ) ህጋዊ ሰውነት ማጣትን በተመለከተ ውሳኔ ሰጠ
ኢህአዴግ በሊቀመንበሩ በኩል ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በላከው ደብዳቤ...































