Monday, May 11, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የሴራ ደባ መንግሥቴን ቢፈታተነውም ኢትዮጵያን ከማስቀጠል አያግደኝም ሲሉ ዶ/ር ዐቢይ ገለፁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው የተለያዮ ጥያቄዎች በቂ ምላሽና ማብራሪያ ሰጡ። ዛሬ ከሰዓት በኋላ ተማሪዎቹን ያገተው...

የጃዋር 34 በመቶ፣ የዶ/ር ዐቢይ 20 በመቶ የቲውተር ተከታዮች ፌክ ሆነው ተገኙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የመብቶችና ዴሞክራሲ ብልጽግና ማእከል (ካርድ) ከትዊተር ኦዲት አገኘሁት ባለው ጥናት መሰረት፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የግል የትዊተር አካውንትን ከሚከተሉ ከ100 ሺሕ...

ብዙ ያልተነገረለት አንጋፋው ሙዚቀኛ ሻለቃ መላኩ ተገኝ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የበርካታ አንጋፋ ሙዚቀኞችን ሙዚቃ ያቀናበረውና በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ጉልህ አበርክቶ ያለው ሻለቃ መላኩ ተገኝ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ሻለቃ መላኩ ተገኝ ጥላሁን...

በአክሱምና በአ/አ ከተሞች ሦስት ኢትዮጵያውያን በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል በሚል ተጠረጠሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በኮሮናቫይረስ ሳይያዙ አይቀሩም የተባሉ ሌሎች አዲስ አራት ሰዎች መገኘታቸውን ገለጸ። የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተከናወነ በሚገኘው ሥራ በቦሌ ዓለም...

ወይ አዲስ አበባ… || መስከረም አበራ

በ1997 ለዲሞክራሲ የሞተው፣ዶ/ር አብይ ስልጣን ሲይዝ "ስልጣን ያዳብር" ሊል ወጥቶ ከቦንብ የተረፈው፣ ግንቦት ሰባት መሪዎች መጡ ሲባል ድንኳን ነቅሎ ስቴዲያም የተገኘው ሰው አማኙ የአዲስ...

እገታው የሽብርተኞች የምርጫ ቅስቀሳ ዘይቤ ይሆን እንዴ ? || ሳምሶን አስፋው

የመንግስት ባለስልጣናት አሰራር ግራ የሚያጋባ ሆኗል፡፡ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ በመከልከል ከዜጎች ደህንነትና ከህዝብ መብት ይልቅ ለመንግስት መልካም ገጽታ ሲጠነቀቁ እያየን ነው፡፡ ከታጋቾች ህይወት ይልቅ እገታው...

የጁዋር መሐመድ የዜግነትጉዳይ፣”የጠ/ሚ/ርነት ” ወንበር… | ታምሩ ገዳ

የኦሮሞ ፊደራል ኮንግረስ (ኦኤፍኮ)ን በቅርቡ የተቀላቀለው አክቲቪስት እና የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዋና ስራ አስኪያጅ፣ ጁዋር መሐመድ የዜግነት ጥያቄ ጉዳይን በተመለከተ ድርጅቱ (ኦፌኮ) ምላሽ ሰጠ። የድርጅቱ...

መብራት ኃይል በ58 ሚሊዮን ዶላር ዘመናዊ የመረጃ ቴክኖሎጂ መተግበሪያ አስመረቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በተለይም በአዲስ አበባ ከፍተኛ የሆነ የመብራት መቆራረጥ የሚስተዋልበት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ58 ሚሊየን ዶላር ወጪ ዘመናዊ የመረጃ ቴክኖሎጂ መተግበሪያ ፕሮጀክት ማስመረቁ ተነገረ። ኢ.አር.ፒ...

ኢትዮጵያና ግብፅ በአባይ ግድብ በቅርቡ እንደሚስማሙ ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን በታላቁ የህዳሴ ግድብ የውሃ አሞላልና የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ሁሉንም አገራት በሚጠቅም መልኩ ከስምምነት ላይ እንደሚደርሱ...

ዶክተር ዐቢይ አህመድ የህዳሴው ግድብ ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ ጎበኙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከግብፅ ጋር ስላለበት ውዝግብ እንጂ ግንባታው ከምን እንደደረሰ ያልተነገረለት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በስፍራው ተገኝተው ጎብኝተዋል። በመስክ ጉብኝቱ...

Poems