Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኢትዮጵያ ነገ ዜናዎች አርብ ጥር 23 || ቀን 2012 ዓ.ም
እገታው እንደ አገር ከገጠሙን ፈተናዎች ሁሉ ከባዱ ነው ሲሉ ደመቀ መኮንን ተናገሩ
ሁለት ወር ለሚጠጋ ጊዜ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ታግተው የሚገኙ ተማሪዎች ላይ የተፈጸመው እገታ...
እገታው እንደ አገር ከገጠሙን ፈተናዎች ሁሉ ከባዱ ነው ሲሉ ደመቀ መኮንን ተናገሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሁለት ወር ለሚጠጋ ጊዜ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ታግተው የሚገኙ ተማሪዎች ላይ የተፈጸመው እገታ በአሁኑ ወቅት እንደ አገር ካገጠሙ ችግሮች ውስጥ አንዱ...
የኢትዮጵያ ነገ ዜናዎች አርብ ጥር 22 || ቀን 2011 ዓ.ም
በትግራይ ነዋሪዎች ከንግድ ባንክ ከ2 ሺኅ ብር በላይ እንዳያወጡ ታገደ
በህወሓት ቀጥተኛ ጫና ውስጥ የወደቀችው ትግራይ ውስጥ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች ገንዘብ ማውጣት አለመቻላቸው እየተነገረ...
የዚያን ቀን ምሽት || በእውቀቱ ስዩም ( ክፍል አንድ)
አረጋኸኝ ወራሽ ወደ መድረኩ ወጥቶ ነፋስ ነው ዘመዴ የሚለውን አንጀት አልፎ ፤ ጉበት የሚበላ ዘፈን መዝፈን ጀመረ:: አረጌ ደሞ!! አሁን ይህን በመሰለ ወርቅ ምሽት...
መንግስት በበቂ ሁኔታ እየሰራ እንዳልሆነይሰማኝ ነበር || መስከረም አበራ
የታገቱ ተማሪዎችን ለማስለቀቅ የሃገሪቱ መንግስት በበቂ ሁኔታ እየሰራ እንዳልሆነይሰማኝ ነበር። አቶ ላቀ አየለ የተባሉ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርም ይህንኑ ሃሳቤን ቃል በቃል ደግመውታል...
የኮሮና ቫይረስ ተጠርጣሪዎች በኢትዮጵያ፣ኬኒያ ፣ሱዳን… || ታምሩ ገዳ
መነሻውን ከቻይናዋ ሁዎንግ ግዛት ያደረገው አደገኛው እና ገዳዩ የኮሮና ቫይረስ ተጠርጣሪዎች በበርካታ አገራት እየታዪ ይገኛል። የአፍሪካ ቀንድ አገራቱ ኢትዮጵያ፣ ኬኒያ እና ሱዳንም የቫይረሱ ተጠርጣሪዎችን...
የኢትዮጵያ ነገ ዜናዎች ሐሙስ ጥር 21 || ቀን 2011 ዓ.ም January 30, 2020
ዶ/ር ዐቢይን ጨምሮ የመንግሥት ባለሥልጣናት ከታገቱ ተማሪ ወላጆች ጋር ተወያዮ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ሓላፊዎች በቅርቡ ከታገቱት የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወላጆች ጋር...
ከመቶ በላይ የሀሰት ዘገባና የጥላቻ ንግግር የሚያሰራጩ አካላትና ቡድኖች መኖራቸው በጥናት ተረጋገጠ
ኢትዮኦንላይን || ኢትዮጵያን ማዕከል አድርገው ከሚንቀሳቀሱ የሶሻል ሚዲያ አውታሮች ውስጥ፣ ሆን ብለው የሀሰት መረጃ እና የጥላቻ ንግግር የሚያሰራጩ ከመቶ በላይ ገፆች (አካውንት) መኖራቸውን የመብቶች...
አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ ከባልደራስ
ቅዳሜ ጥር 23 2012 ዓ.ም በገለልተኛ አካላት ስለተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ
በደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎችና ሌሎች ንፁሃን ኢትዮጵያዊያን መታገታቸውን በመቃወም የመላው ኢትዮጵያ ተምሳሌት በሆነችው አዲስ...





























