Monday, May 11, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የኢትዮጵያ ነገ ዜናዎች ረቡዕ ጥር 20 || ቀን 2011 ዓ.ም

የታገቱት ተማሪዎች ያሉበትን ቦታና በሕይወት መኖራቸውን መንግሥት ዛሬ ይፋ አደረገ በደምቢ ዶሎ ከተማ አቅራቢያ በታጣቂዎች ስለታገቱት ተማሪዎች ሐሰተኛ መግለጫ ከቀናት በፊት ሰጥቶ የነበረው መንግሥት ጥፋቱን...

ከእገታዉ ተቃዉሞ ባሻገር! ምን እንማር? || ታዬ ደንደአ

በወለጋ በአጠቃላይ እና በቄለም ወለጋ በተለይ የፀረ-ሰላም እንቅስቃሴ መኖሩ ይታወቃል። እጅግ አስከፊ እና ኢሰበአዊ ወንጀሎች በአከባቢዉ ተፈፅሟል። ህዝቡ ከባድ መከራን ሲያስተናግድ ከርሟል። እናቶች እና...

የኢትዮጵያ ነገ ዜናዎች ጥር 19 || ቀን 2011 ዓ.ም

የአማራ ሕዝብ የታጋቱት ተማሪዎች ድምጽ ሆኖ አደባባይ ወጣ ለሁለት ወር ያህል የሚጠቃ ጊዜ (እስካሁን ድረስ) የደረሱበት ያልታወቀ የደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ደህንነት ያሳሰባቸው በተለያዩ የአማራ...

የኢትዮጵያ ነገ ዜናዎች ጥር 18 || ቀን 2011 ዓ.ም

የታገቱ ተማሪ ወላጆች እያንዳንዷን ደቂቃ በእንባና በሰቀቀን እየኖርን ነው አሉ በመላ አገሪቱ በሚገኙ ዮንቨርስቲዎች የተንሰራፋውንና የበርካታ ተማሪዎችን ሕይወት የቀጠፈው የብሔርተኝነቴ እንቅስቃሴን ተከትሎ፤ ከሚማሩበት የደንቢ ዶሎ...

መንግስትማ ከሁለት በላይ ነው || መስከረም አበራ

የታገቱ ተማሪዎችን ለማስለቀቅ የሃገሪቱ መንግስት በበቂ ሁኔታ እየሰራ እንዳልሆነይሰማኝ ነበር። አቶ ላቀ አየለ የተባሉ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርም ይህንኑ ሃሳቤን ቃል በቃል ደግመውታል...

ጠ/ሚ/ር አብይ ስልጣናቸውን “ሊነጠቁ “አይገባም … || ታምሩ ገዳ

በኦሮሚያ ክልል፣ ወለጋ፣ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሆኑ ሀያ ሰባት ወጣቶች በታጣቂዎች ታግተው ከተወሰዱ ከሀምሳ ሶስት ቀናት በላይ ቢያስቆጠሩም በወጣቶቹ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ዶ/ር...

“ተኩስ አቁም፣ ወገን ከወገን ነው!” || አብርሃ በላይ

በኢዜማ ደጋፊዎች እና በአማራ አክቲቪስቶች መሃል እየተቀጣጠለ ወደሄደው አሳሳቢ ግጭት ብዕሬን ከመዞሬ በፊት ቀጥላ ያለችውን ታሪካዊ ክስተት ላስቀድም። አንድ ክረምት ዩኒቨርሲቲ ተዘግቶ ተወልጄ ወዳደኩበት ራያ...

የኢትዮጵያ ነገ ዜናዎች ጥር 17 || ቀን 2011 ዓ.ም

የአንበጣ መንጋ ሀዋሳን ጨምሮ በደቡብ ዞኖች ውስጥ ተከሰተ ከየመን ከወራት በፊት የመጣው፣ በአማራና ትግራይ ክልል የተወሰኑ ቦታዎች የተንሰራፋው የአንበጣ መንጋ ፊቱን ወደ ደቡብ ክልል አዙሯል::...

ሐዘን ፍቅር ነው! መልካም ሐዘን ለሁላችን || ደረጀ ደስታ

ሐዘን ጥሩ ነው ምክንያቱም ያሳዝናል። ሐዘን ሰው ሲያዝን ከሰው አይለይም፤ ሁሌም አብሮ ነው። ስለዚህ ሁልጊዜም ከሐዘን ጋር እናዝናለን። ሐዘን አብሮን በመሆኑ ደስ ይለናል። በደስታችንም...

Poems