Sunday, May 10, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የኢትዮጵያ ነገ ዜናዎች ጥር 16 || ቀን 2011 ዓ.ም

የለውጡ ቡድን አባላት አገር የመምራት ብቃት እንደሌላቸው ኤፍሬም ማዴቦ ተናገሩ የቀድሞው የአርበኞች ግንባር የሕዝብ ግንኙነት ሓላፊና የአሁኑ ኢዜማ አማካሪ አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ሥልጣን ላይ ያሉት...

” ነገሩ እንዴት ነው?! ሹፌሩ ወርዷል’ንዴ?” || በወቅቱ ስዩም

የመንግስት ዋና ተግባር የዜጎችን ደህነት ማስጠበቅ ነው:: መንግስት በህዝብ፤ ለህዝብ የተቀጠረ ዘበኛ ነው ማለት ይቻላል:: ዘበኛ ቤቱንና ቤተሰቡን ካጥቂ መታደግ ካልቻለ ወይም ከለገመ ይባረራል::...

“ከኦሮሞ በላይ ኦሮሞ ለመሆን መንጠራራት…” || ታምሩ ገዳ

አንዳንድ ሰዎች ጥቅም፣ ፍራንካ እና ዝናን ለማግኘት ሲሉ ብቻ ያልሆኑትን ለመሆን፣ የማደያርጉትን እንደሚያደርጉ በቅቤ አፋቸው ብዙዎችን ሲያጭበረብሩ፣ የብዙዎችን የተከበረ ስም፣ ክብር እና ባህልን ሲጠቀሙበት...

የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ የታገቱ ተማሪዎችን በተመለከተ || መሳይ መኮንን

የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ የታገቱ ተማሪዎችን በተመለከተ ሰሞኑን በሩን ያላንኳኳነው የፌደራልና የክልል መንግስት ባለስልጣን የለም። ጉዳዩን ከሰማን ጊዜ ጀምሮ በተለይም ባለፉት ጥቂት ቀናት ''የመረጃ ያለህ'' ጩኸታችንን...

የኢትዮጵያ ነገ ዜናዎች ጥር 15 || ቀን 2011 ዓ.ም

ኢሕአዴግ እንጂ ብልፅግና አልተመረጠም ያለው ህወሓት መንግሥትን አስጠነቀቀ ከትናንት በስቲያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የሚኒስትሮች ሹም ሽር ሲያደርጉ የህወሃት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የንግድና...

ጀነራል አሳምነው ከመፈታቱ በኋላ፣ ከመሞቱ በፊት || መስከረም አበራ

ጀነራል አሳምነው ፅጌ (ነፍሱ በሰላም ትረፍ) ከመፈታቱ በኋላ፣ ከመሞቱ በፊት የተናገራቸውን ንግግሮች አድምጫለሁ። የምወደው አይነት ተናጋሪ ነው - የኔው ቢጤ በቀጥታ የሚናገር የግንባር ስጋ! ከንግግሮቹ...

ይታሰብበት || በእውቀቱ ስዩም

ጎበዝ ትንሽ ዞር ዞር ብየ ብመጣ አዲሳባ አመል ቀይራ ጠበቀችኝ፤ የኑሮ ውድነቱ ጨርቅ አስጥሎ ያሳብዳል ፤ለነገሩ ጨርቅም ስለተወደደ የዛሬ እብድ ጨርቁን አውርሶ እንጂ ጨርቁን...

የኢትዮጵያ ነገ ዜናዎች ጥር 14 || ቀን 2011 ዓ.ም

በዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) የሚመራው ሰብኣዊ መብት ኮሚሽን ጥቃቶችን እያጋለጠ አይደለም ተባለ በአዲስ መልክ እየተዋቀረ ነው የተባለለት የኢትዮጵያ ሰብኣዊ መብት ኮሚሽን ከተቋቋመበት አላማ አንፃር የተጣለበትን ሓላፊነት...

የኤል. ቲቪዋ «ጋዜጠኛ» «የቤተሰቦቼ» ባለችው ቋንቋ ለምን አልተማረችም? || አቻምየለህ ታምሩ

«ካሜራ ፊት ስቀመጥ ዘርም፣ ዘመድም ፓርቲም የለኝም» ያለችው የኤል. ቲቪ ጋዜጠኛ ዛሬ እስክንድር ነጋን ቃለ መጠይቅ ስታደርግ ስሜቷን መቆጣጠር እያቃታት ስትንተከተክ የተሞላችው የኦነግ ፕሮፓጋንዳ...

ለምንት ተጨካከንን? ሰው የሆንን ዕለት … || ያሬድ ኃይለማርያም

አፋኝ የነበረው ሥርዓት ሰው ሲገድል፣ ሲያስር፣ ሲደበድብ፣ ሲያፈናቅል፣ ሲያሳድድ እና አፍኖ ሲሰውር ሳይ ይሰማኝ የነበረው ስሜት ድርጊቱ የአንባገነን ሥርዓት መገለጫ ባህሪ ስለሆነ ይህን የመብት...

Poems