Amharic Posts
Home Amharic Posts
የሞንጆሪኖ ስንብት || መሳይ መኮንን
ያልተጠበቀ አልነበረም። ለውጡን በፊት ለፊት ከሚቃወሙ፡ የዶ/ር አብይን መንግስት ለማስወገድ አጥብቀው ከሚሰሩ፡ በህወሀት መስመር ላይ ሰልፋቸውን አስተካክለው ጸረ አብይ ውሳኔዎች ላይ ጉልህ ሚና በመጫወት...
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ጋዜጣዊ መግለጫ
ጋዜጣዊ መግለጫ
ጥር 14 ቀን 2012 ዓ.ም አዲስ አበባ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የ2012 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወር የሥራ ክንውን ሪፖርት ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር...
የኢትዮጵያ ነገ ዜናዎች ጥር 13 || ቀን 2011 ዓ.ም
ኦፌኮ ጃዋርን በአባልነት የተቀበለበትን ህጋዊ ማስረጃ እንዲያቀርብ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ
በቅርቡ ኦፌኮን (የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ) የተቀላቀለው ጃዋር መሐመድ በምን ዓይነት የህግ አግባብና ማስረጃ ፓርቲውን ሊቀላቀል እንደቻለ በቂ ማብራሪያ...
የአማራ ክልል ፈተናዎች እና “ጭምት” አመራሩ – ክፍል ሁለት || መስከረም አበራ
በሃገራችን ሩብ ምዕተ-ዓመት ያስቆጠረውን የህወሃት የበላይነት ያስወገደውን ለውጥ ተከትሎ የአማራ ክልል አዳዲስ ፈተናዎች እንደተጋረጡበት ባለፈው ሳምንት ባስነበብኩት ፅሁፍ ለመዳሰስ ሞክሬያለሁ፡፡ እነዚህ ፈተናዎች በህወሃት የበላይነት...
ጃዋር ንግግሩም መልኩም ኢትዮጵያዊ ነው – ፕሮፍ መረራ || ቴዎድሮስ ዳኘ (ድንቅ)
ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና "የጃዋር መሀመድን የኢትዮጵያዊ ዜግነት ጉዳይ ማረጋገጫ አምጡ" ሲል ምርጫ ቦርድ ስለጠየቃቸው ተበሳጭተዋል። መበሳጨታቸውን መልሳቸው ይመስከራል።
"እስከዛሬ ዝም ብለው እኛ ጋር ሲገባ ነው...
የዳዊት ጽጌ አድናቂዎች ጮኸው አሳስተውኛል || ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ
እንደ ልማድ ሆኖ ጩኸት የበዛበት ነገር አይስበኝም። ሌሎች ያደነቁትን አላደንቅም ባልልም ወጣቱ ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ እንደሰራው "የኔ ዜማ አልበም ቲፎዞ ለበዛበት ነገር ልቤ አይደነግጥም።...
ምርጫ 2012 እነማን ያሸንፋሉ? || በፍቃዱ ኃይሉ
ወቅቱን የጠበቀ፣ ፉክክር ያለበት፣ ነጻ እና ርትዓዊ ምርጫ በዴሞክራሲያዊ ጎጆ ውስጥ የመሐል ዋልታ ነው። ይሁን እንጂ ዴሞክራሲ ማለት በየአራት፣ አምስት ዓመቱ የሚመጣ ምርጫ ብቻ...
ታላቅ ዋጋ ተከፍሎበታል…!!! || ታምሩ ገዳ
ያለመታደል ሆኖ በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ነገር ከአስማሚነት ይልቅ በተቃርኖ አዚም የተጠመቀ ይመስላል። የተሻለ ዘመን መጣ ሲባል፣ የመንግስት ጋሻ ጃግሬዎች ጉልበታቸውን በምስኪን ዜጌች ላይ...
የኢትዮጵያ ነገ ዜናዎች ጥር 12 ቀን 2011 ዓ.ም
ሐረርና ጎንደር ከተሞች የዘንድሮን ጥምቀት በዓል በሐዘን ድባብ ውስጥ ሆነው አጠናቀቁ
ከእሁድ ዕለት ጀምሮ ለሦስት ቀናት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የተከበረውና ዛሬ የተጠናቀቀው የብርሃነ ጥምቀቱ...






























