Amharic Posts
Home Amharic Posts
ይድረስ ለኢትዮጵያ ህዝብ!! || ገብረመድህን አርአያ
|| የትግራይ ርእሰ መስተዳድር የህ.ወ.ሓ.ት. ሊቀ መንበር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ማን ነው? አጭሩ የሂወት ታሪክ ||
አውስትራሊያ ፐርዝ ጥር ወር 2020 ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ከኤርትራ መጥቶ ህ.ወ.ሕ.ት.መቀላቀሉ...
የኢትዮጵያ ነገ ዜናዎች ጥር 9 ቀን 2011 ዓ.ም
ከመቀሌ ወደ ሳምረ የሚወስደው መንገድ ከተዘጋ 4 ቀን ቢሞላውም የነዋሪዎቹ ጥያቄ ምላሽ አላገኘም
ከመቀሌ ከተማ ወደ ሳምረ የሚወስደው መንገድ ወረዳችን ይመለስልን በሚሉ የሕንጣሎ ነዋሪዎች ደንጎላት...
ምርጫ በክረምት፦ ክፋቱ እና ደግነቱ || በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ
አዲሱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመስከረም ወር ሥራ እንዲጀምር ይጠበቅበታል። ነባሩ ምክር ቤት ደግሞ የራሱን ዕድሜ ማራዘም አይፈቀድለትም። እንዲያውም የኢትዮጵያ በጀት ዓመት መዝጊያ ሰኔ...
አውስትራሊያ አምስት ሺህ ግመሎችን በጥይት ገደለች || ታምሩ ገዳ
በተፈጥሮ አየር መዛባት ለከፍተኛ ድርቅ እና የዱር ሰደድ እሳት የተጋለጠችው አውስትራሊያ ሰሞኑን ከአምስት ሺህ በላይ የዱር ግመሎችን መጨፍጨፏን ይፋ አደረገች፣ እርምጃው ከመብት ትልሟጋቾች ባንድ...
ጠቅላይ አቃቤ ሕጉ አቶ ብርሃኑ ጸጋዮ ለፍርድ ይቅረቡ || ያሬድ ኃይለማሪያም
በዛ በክፉ ዘመን የዛሬ ሦስት እና አራት አመት በፊት በህውሃት ደህንነቶች ታፍነው በማዕከላዊ እና በሌሎች እስር ቤቶች ታስረው የነበሩት ዜጎች፤ በርካታዎቹ የኦሮሞ ብሔር ተወላጆች...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥር 6 ቀን 2011 ዓ.ም
ምርጫ ቦርድ ነሀሴ 10 የመራጮች ድምጽ የሚሠጥበት ቀን እንዲሆን ሀሳብ አቀረበ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እያካሄደ በሚገኘው ምክክር የ2012ቱ ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ...
”በእምነት ላይ የነገሠው የ‹ነብይነት› ለምድ || አዲስ ማለዳ
ሰዎች ትክክለኛውን መንገድ ያሳዩናል፣ ቅዱሱን የእግዚአብሔር ቃል ያስተምሩናል፣ በትክክለኛውም መንገድ ይመሩናል ባሏቸው እና ራሳቸውን ‹‹ነብያት›› ብለው በሚጠሩ ግለሰቦች ግፍ ሲፈጸምባቸው እና እንባቸውም በአደባባይ ሲፈስ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥር 5 ቀን 2011 ዓ.ም
"አፍቃሪ ህወሓት" ጋዜጠኞቹ የታሰሩት የፍቃድ ደብዳቤ ባለማግኘታቸው ነው ተባለ
ሁለት የትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ጋዜጠኞች ለሥራ በተጓዙበት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ለእስር መዳረጋቸውን ኤጀንሲው...
አጼ ቴዎድሮስ አልሞቱም || ቴዲ – አትላንታ
የቴዎድሮስ ራዕይ ቲያትር በአሜሪካ ከተሞች በታየበት ወቅት በየከተማው ወረፋ ነበረ። በትንሽ ትልቁ፣ በሴቱ ወንዱ በተጋፍቶ ታየ። ትልቅ አገራዊ መልክት ያነገበ ቲያትር ነበር። በግራ ጆሮ...






























