Amharic Posts
Home Amharic Posts
አትወለድ ይቅር || አሥራደው ከፈረንሳይ
አትወለድ ይቅር || በገጣሚ አሥራደው ከፈረንሳይ
የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ መድረክ (EDF)አስተያየትና መግለጫ
ትምህርት የእውቀት ምንጭ ሲሆን ት/ቤቶች ደግሞ የእውቀት ማሰራጫ ተቋማት ናቸው። የሰው ልጅ ተፈጥሮ ከሚያደርስበት አሉታዊ ተጸዕኖ እራሱን ጠብቆ የተፈጥሮን ፀጋ መቋደስና ለጥቅሙ ለማዋል የሚችለው የህይወት...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥር 4 ቀን 2011 ዓ.ም
የታከለ ኡማ አዲስ አበባ መስተዳደር 50 ቢሊዮን ብር ዕዳ አለበት ተባለ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከቤቶች ልማት ጋር በተያያዘ 50 ቢሊየን ብር የባንክ እዳ እንዳለበት...
እውን የእንግሊዟ ንግስት ለቀኃስ እጅ ተነስተው ነበር? || ታምሩ ገዳ
የእንግሊዝ ንግስት የሆኑት ኤልሳቤትን በታሪክ አጋጣሚ ለማግኘት እድሉ ቢገጥሞት በቅድሚያ የሚነገሮት ነገር ቢኖር "ንግሰቲቷን እና ቤተሰቦብቻቸውን እንደ ቆሎ ጓደኛዎ ተጠምጥመው ሰላምታ ማቅረብ ብሎ ነገ...
የዛሬ ወሬዎችና መጪው ጊዜ || መሳይ መኮንን
ኦፌኮ በምስራቅ ሀረርጌ አያሌ ሺዎች በተገኙበት የምርጫ ቅስቀሳ አደረገ። ኦነግ በሚሌኒየም አዳራሽ ደጋፊዎቹ ጋር ጉባዔ አካሄደ። ኢዜማ በአዲስ አበባ በተለያዩ ወረዳዎች ቅስቀሳውን ቀጠለ። ልደቱ...
ዩኒቨርሲቲ ምንድን ነው? || መስፍን ወልደ ማርያም
( ይህ ጽሑፍ ከተጻፈ ወደ ሃምሳ ዓመታት ይጠጋል )
|| ከፕ/ር መስፍን ወልደማርያም ብሎግ የተወሰደ||
የዚህ አጭር ጽሑፍ ርዕስ የሚያቀርበው ጥያቄ ለብዙ ሰዎች ቀላል መስሎ ይታይ ይሆናል፡፡...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥር 2 ቀን 2011 ዓ.ም
ደምቢዶሎ ውስጥ በታጣቂዎች ታግተው ከነበሩት ተማሪዎች 21 ተለቀቁ: 6ቱ አሁንም እንደታገቱ ነው
በደምቢ ዶሎ ከታገቱ ተማሪዎች መካከል 21 መለቀቃቸው ተገለፀ በታጣቂዎች ከታገቱ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ...
ምንሽ ናት ጨረቃ…? || ገጣሚ ማሕሙድ እንድሪስ
ትዝ ይልሻል አብረን ሳለን?
እንደዛሬው ሳንላያይ
በስስት እየተያየን በፍቅር ቃል ስንወያይ ?
በችኩል እሳቤ ግፊት
እንደዛሬው ሳንሆን በፊት
በክፉ ምኞት ሽንገላ ደስታችንን ሳንነጠቅ
በብቼኝነት ስቃይ ውስጥ ፀፀት ለብሰን ሳንደበቅ
ያኔ ......
የኢትዮጲያ ፖለቲካ ሓይሎች አስላለፍ ና ውጤቱ || ከሙሉቀን ገበየው
ባሁኑ ወቅት በኢትዮጲያ ያሉ የፖለቲካ ቡድኖች አሰላለፋቸው ወደፊት ሩቅ ዘመን ሳይውስድ ለጦረነትና
ለብዙ ግጭት ሊያስገባ በሚስያችል ሁኔታ ላይ የሚገኝ ነው። ይህ እውነታ አስቅድሞ ካልተመከረበትና መስመር...
“ድንቢጥ ብታልም ጥሬዋን” || ተፈራ ድንበሩ
የፍልስፍና/መርህ/ አስፈላጊነት ሰው ከንሰሳ የሚሻለው የሕይወት መመሪያ ስላለው ነው፤ ስለአገር የሚያስብ ደግሞ ከራሱ ከቤተሰቡና ከጎሣው አልፎ የሁሉንም ሕዝብ የጋራ ፍላጎት የማየት መርህ ሊኖረው ይኖረዋል።...





























