Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥር 1 ቀን 2011 ዓ.ም
በእስክንድር ነጋ አቀባበል ላይ ባንዲራ የነጠቁ ፖሊሶች ከወጣቶችና ጋዜጠኞች ጋር ተጋጬ
የባላደራው መሥራችና በአዲስ አበባ የባለቤትነት መብት ላይ በኢትዮጵያውያን ዘንድ መልካም መነቃቃትን የፈጠረው ጋዜጠኛና አክቲቪስት...
ምርጫ መጣ፣ ፓርቲ ደግሱ! || በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ
ሰሞኑን የፓርቲ ውሕደቶች፣ ጥምረቶች፣ አዳዲስ ድርጅት ምሥረታዎች ዜናቸው ተበራክቷል። የፖለቲካ ለውጡ ስሜት እምብዛም ስላልደበዘዘ የዜናዎቹ አድማጮች የፖለቲካ ፓርቲዎች ድግሱን ከዚህ ለውጥ ጋር ሊያያይዙት ይችላሉ።...
ኢትዮጵያ የጦር መሳሪያ ባለቤትነት ህግን አጸደቀች || ታምሩ ገዳ
ብዙዎችን ሲያነጋግር የነበረው የሕገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርን በመጠኑም ቢሆን ሊቀርፍ ይችላል የተባለ ህግ በፓርላማው መጽደቁ ታወቀ።
ዜና አጋግሎት ሮይተርስ ዛሬ እንደዘገበው ዜጎች ለጦር መሳሪያ ባለቤትነት...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 30 ቀን 2011 ዓ.ም
የግብፅ እና የኢትዮጵያ ስምምነት አልተሳካም
ዛሬ በአዲስ አበባ ለአራተኛ ጊዜ የተካሄደው የህዳሴው ግድብ ውሃ አሞላል ሂደት ላይ ያተኮረ ውይይት አልተሳካም
በተለያዩ ሶስት ውይይቶች መቀራረብ መቻላቸው ሲገለጽ...
“ትራምፕን ለመግደል 40ሚ/ዶላር ይከፈለን”አሜሪካዊ ኮሚዲ… || ታምሩ ገዳ
የአሜሪካው ፕ/ት ዶናል ትራምፕን" ለገደለ የሰማኒያ ሚሊዮን ዶላር ጉርሻ እንከፍላለን "የሚል ማስታወቂያ ሰሞኑን ከወደ ኢራን መውጣቱን ተከትሎ በጉዳዩ ዙሪያ ቀልድ ብጤ ጣል ያደረገ አንድ...
ታክሲ- ነክ ነገሮች || በእውቀቱ ስዩም
ትናንትና ከካዛንችስ አዋሬ ምኒባስ ተሳፍሬ ስሄድ አጠገቤ የተቀመጠው ተሳፋሪ ክፉኛ ይታከከኛል።
እርድናን ከእርጅና አስተባብሬ የያዝኩ እኔ ወንድማችሁ ይቺን አጭር ማሳሰቢያ ለቀቅሁበት።
"ጀለስ ጭር ያለ ቦታ የሚያስደስትህ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 27 ቀን 2011 ዓ.ም
መቀሌ የመሸገው ህወሓትና ፌደራል መንግሥቱ ዳግም ላይገናኙ ተለያዮ
ያከአራት ኪሎ ቤተ መንግሥት ከተገፋ በኋላ ከለውጡ ቡድን ጋር ለሰከንድ መስማማት ያቃተው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለገና በዓል ያስተላለፉት መልእክት
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል መለያየት የጠፋበት፣ መከፋፈል የተወገደበት፣ የአንድነት በዓል ነው። ሰውና እግዚአብሔር፣ ምድርና ሰማይ፣ ነፍስና ሥጋ፣ ሰውና መላእክት አንድ የሆኑበት በዓል ነው። ይህንን...
ኢትዮጵያዊ ኢንጂነር ለጫማ ጠራጊነት ዳግም ተዳረገ… || ታምሩ ገዳ
የሀያ ሰባት አመቱ ቸኮለ መንበሩ እንደማንኛውም ወጣት ኢትዮጵያዊ ኑሮን አሸንፎ ፣ከትልቅ የስኬት ደረጃ ላይ በመድረስ ቤተሰቡን እና አገሩን በመጥቀም ፣በመልካም ስም ያማስጠራት ምኞት ነበረው።
ቢቢሲ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 25 ቀን 2011 ዓ.ም
ህወሓት "ህልውናዬን" እወስንበታለሁ ያለውን ጉባዔ እያካሄደ ነው
ህወሓት ከዛሬ ታህሳስ 25/2012 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀናት የሚቆይ አስቸኳይ ድርጅታዊ ጉባኤ በመቀሌ ከተማ ሰማዕታት ሐውልት አዳራሽ እያካሄደ...




























