Sunday, May 10, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 24 ቀን 2011 ዓ.ም

በጎንደር -ጠገዴ ሕጻናት ግድያ የሚፈለጉት ሰው መቀሌ መሆናቸው ተረጋገጠ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን፤ ጠገዴ ወረዳ ታግተው ከተወሰዱ ስምንት ታዳጊዎች መካከል ስድስቱ መገደላቸው ይታወቃል:: ታዳጊዎቹ ማንነታቸው ባልታወቁ...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 23 ቀን 2011 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ወጣት ህይወቱን ሳይሆን ድምፁን ለብልጽግና እንዲሰጥ ዶ/ር ዐቢይ ተማጸኑ የብልፅግና ፓርቲ የሚሠራው ለትውልድ እንጂ ለምርጫ አይደለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። “በህብር ወደ...

የአማራ ክልል ፈተናዎች እና “ጭምት” አመራሩ || መስከረም አበራ

በሃገራችን የብሄረሰቦች ጭቆና ነበር ብሎ የሚያስበው የዘውግ ፖለቲካ ሰልፈኛ የየራሱን ዘውግ ተጨቋኝ አድርጎ ሲያስብ ጨቋኝ ብሎ የሚወስደው ደግሞ የአማራ ዘውግን ነው፡፡ ይህ አማራን ጨቋኝ...

መርዶ ነጋሪ ዩንቨርስቲዎች || ያሬድ ኃይለማርያም

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኢትዮጵያ ዩንቨርሲቲዎች መርዶ ነጋሪዎች ሆነዋል። የሳይንሳዊ ምርምር ውጤት ዜናዎች ሳይሆን ከየዩንቨርሲቲዎቹ እየተሰማ ያለው ለምርምርና ለትምህርት የሄዱ ተማሪዎች ከፎቅ እየተወረወሩ፣ በጩቤ እየተወጉ፣...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 22 ቀን 2011 ዓ.ም

ከኦሮሚያ በሚመጡ የተደራጁ ሰዎች የተወረረው የአ/አ መሬት ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢጅነር ታከለ ኡማ ህገወጥ የቤቶች ግንባታ ላይ በሚወሰደው...

“የማይቀርልህ እንግዳ፣ አጥብቀህ ሳመው!” || አብርሃ በላይ

ትህነግ በፌዴራል መንግስት ላይ ጦርነት ካወጀች 3ተኛ ቀኑን ይዟል። እንደ የሰላም ኖቤል ተሸላሚ፣ ጠ/ሚ አብይ አህመድ ጦርነት ቢሸሽ ተገቢ ነው። ግን ደግሞ ጦርነት እንደ...

የመጫወቻ ሜዳቸውን ያጠበቡት እስክንድር እና ጃዋር፤ || ያሬድ ኃይለማርያም

ከሰፊው ምህዳር ወደ ፓርቲ ጉሮኖ፤ ለምን? ማን ምን ያተራል? ከዚህ ቀደም እስክንድር እና ጃዋር በማህበረሰብ ውስጥ እንደ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰብ ኢትዮጵያ እንዴት እያስተናገደቻቸው እንዳለ...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 20 ቀን 2011 ዓ.ም

በሕዝብ ላይ ወንጀል የሠራን አባል አላደርግም ያለት መራራ ጉዲና፣ ጃዋር መሐመድን ወደ ፓርቲያቸው ቀላቀሉ የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ ሥራ አስኪያጅ አክቲቪስት ጃዋር መሐመድ ኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስን...

ጃዋር መሐመድ ኦፌኮ ጋር መቀላቀሉን ዶ/ር መረራ ጉዲና አረገገጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኦ.ኤም.ኤን ዋና ስራስኪያጅ ጃዋር መሐመድ ከጥቂት ሳምንታት በፊት በሰሜን አሜሪካ ባደረጋቸው ህዝባዊ ስብሰባዎች ወደ ፓርቲ ተቀላቅሎ የፖለቲካ እንቅስቃሴ እንደሚጀመር ተናግሮ...

ኢዴፓ እና ኢዜማ – በፖለቲካ ዘላለማዊ “ጠላት” የለም! || ከአብዱራህማን አህመዲን

|| የቀድሞ የፓርላማ አባል || ባለፈው ማክሰኞ እለት ቀትር ላይ ተንቀሳቃሽ ስልኬ የመልእክት ጥሪ ድምፅ አሰማ፡፡ የተለመደው የቴሌ ማስታወቂያ መስሎኝ አልተውኩትም፡፡ ሳየው ከአንድ የቀድሞ የኢዴፓ...

Poems