Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 19 ቀን 2011 ዓ.ም
የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ዶ/ር አሚር አማን በክብር ከሓላፊነታቸው ተሰናበቱ
ኢትዮጵያ ካገኘቻቸው መሪዎች ለየት ባለ መልኩ ለሕዝብ ቅርብ ለመሆን እየጣሩ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ በአዲስ...
“ምስጋናና ሕያው ምስክርነት ለኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት ለዶ/ር ኣበራ ሞላ ባሉበት
|| ዶ/ር አማረ ተግባሩ ||
ዲሴምበር 3 በ 2:19 ከሰዓት 2019
በኣለፉት 40 ዓመታት የጻፍኳቸውን ጽሑፎች ለማሰባሰብ ስሞክር ኣንድ ትልቅ ከበሬታና ምስጋና ሊሰጣቸው የሚገባ ሰው ትዝ አሉኝ። እሳቸውም ዶ/ርኣበራ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 18 ቀን 2011 ዓ.ም
በቀን 600 ሺኅ ሊትር ዘይት የሚያመርት ፋብሪካ ግንባታ ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀመረ
በአዲስ አበባ በ4 ቢሊየን ብር ወጪ ፣ በቀን 600 ሺህ ሊትር ዘይት የሚያመርት...
የሙስሊሙ ማህበረሰብ ጨዋነት የተሞላው ድፍረት || ያሬድ ኃይለማርያም
የኢትዮጵያ ሙስሊም ማህበረሰብ ለመብቱ በጋራ ያለ ምንም ፍርሃት የመቆም ልምምዱን እና መንፈሳዊ ጥንካሬውን ከአመታት በፊት ነው ያሳየው። በዛ በጨለማ ዘመን ከአገዛዝ ሥርዓቱ ጋር ለሦስት...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 17 ቀን 2011 ዓ.ም
የሜቴክና የሕወሓት ቀኝ እጅ አዜብ አስናቀ በ5 ቢሊዮን ብር ሙስና ተከሰሱ
በቀድሞ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ በነበሩት ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ላይ ከባድ...
የሱዳን ሽግግር መንግስት የገና በዓልን በኦፊሴላዊ አጸደቀ || ታምሩ ገዳ
በህዝባዊ አመጻ እና ተቃውሞ ባለፈው ሚያዚያ 2019 እኤእ ከስልጣናቸው የተባረሩት በቅድሞው የሱዳን ፕ/ት አልባሸር ዘመን እውቅና ተነፍጎት የቆየው በክርስቲያን አማኞች ዘንድ ከፍተኛ ቦታ የሚሰጠው...
ቤተ እምነቶች ለምን ዒላማ ሆኑ? || በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ
ያሳለፍነው ሳምንት ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ተቃውሟቸውን በከፍተኛ ሁኔታ ያሰሙበት ሳምንት ነበር። መነሻው በሞጣ ከተማ የመስጂድ መቃጠል እና የሙስሊሞች ንብረት መውደም ቢሆንም ቅሉ፥ ያገረሸው ቁጣ ግን...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 16 ቀን 2011 ዓ.ም
ግጭት ያልራቃቸው የኦሮሚያና ቤኒሻንጉል ክልሎች የሰላም ኮንፍረስ ተጀመረ
የኦሮሚያ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሕዝቦች የሠላምና የልማት ኮንፈረንስ በአሶሳ ከተማ ተጀምሯል። የሁለቱ ክልል ህዝቦች ያላቸውን ዘርፈ...
ለክቡር ሚኒስትሩ የቀድሞ ሚኒስትር ስልክ ደወሉላቸው || ሪፖርተር
|| በጋዜጣዉ ሪፓርተር ||
ምን ሆነሃል?
ምን እየተደረገ ነው ክቡር ሚኒስትር?
መጀመሪያ ሥርዓት ይኑርህ እንጂ፡፡
የምን ሥርዓት ነው?
በሩን እንዴት በርግደህ ነው የገባኸው?
ተናድጄ ነዋ...
ኢሳያስ እና የአብይ መስተንግዶ || አብርሃ በላይ
ተከታታይ የኢትዮጵያ መንግስታት በኤርትራ ላይ የእሽሩሩ ፖሊሲ (appeasement policy) እንደነበራቸው ይታወቃል።
ለምሳሌ ጃንሆይ ኤርትራውያንን በኢትዮጵያ የቅንጡ መደብ (privileged class) አባላት ሆነው እንዲኖሩ አስችለዋቸው ነበር። ለናሙና...






























