Amharic Posts
Home Amharic Posts
የቤተ-እምነቶች ጉዳይ በጥንቃቄ ይታይ! || ታየ ደንደአ
በ1997 ሰኔ ላይ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ! ምርጫ መጭበርበሩን ተከትለዉ ተማሪዎች በአንድነት ተቃዉሞ አነሱ። በማግስቱ FBE ካምፓስ ወያኔ ቅዱስ ቁርአንን ቀዶ በማይሆን ቦታ አስቀመጠ። የተማሪዉ...
ብልጽግና ፓርቲ ፍቃድ ተሰጠ || የምርጫ ቦርድ መግለጫ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በፓርቲዎች ምዝገባ ጥያቄዎች ዙሪያ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የእውቅና ጥያቄ እና፣ የፓርቲ መለያ ሰንደቅ አላማ የማጸደቅ ጥያቄን ያቀረቡ...
የአንድ ቀን ዜና – ቤልጅም- ህንድ- የመን….. የሳዑዲ መድፍ ኢትዮጵያውንን ገደለ || ደረጀ ደስታ
ቤጅልየም ብራስልስ አቅራቢያ በሚገኘው (A16-E42 highway) አውራ ጎዳና ላይ፣ ለዲሴምበር 20 አጥቢያ፣ ከሌሊቱ 10 ሰዓት፣ አንድ አስክሬን ወድቆ የተመለከተች ሴት ለፖሊስ አሳወቀች። ፖሊስ መጣ።...
“መንፈሳዊ” ኮማንዶነት! || መስከረም አበራ
የዘውግ ፖለቲካ በጦዘበት ሃገር ተከታዩ የሃይማኖት ጎራ ለይቶ መባላት ነው። እንደውም በጥንት ግሪክ ዘመን የዘውግ ክፍፍል መነሻው የሃይማኖት ልዩነት ነው። በናይጀሪያ የሃይማኖት ጦርነት የሚባለው...
አጭር ማሳሰቢያና አጭር ትውስታ || በእውቀቱ ስዩም
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ፤ቆንጆ ቆንጆ ቃለመጠይቅ አድራጊ ጋዜጠኛ ሴቶች በየሜዳው ማለቴ በየሚድያው ተበራክተዋል !!” It is a trap! "ጎበዝ ተጠንቀቁ ይህ ነገር ለኛ ነው"...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 14 ቀን 2011 ዓ.ም
ፓርላማው በዛሬ ዉሎው የኢትዮ -ጅቡቲ የተፈጥሮ ጋዝ ቧንቧ ዝርጋታን ስምምነት አፀደቀ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ በኢትዮጵያና በጅቡቲ መንግሥታት መካከል የተፈጥሮ ጋዝ ቧንቧ መስመር ማስተላለፊያን ለመዘርጋት...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 13 ቀን 2011 ዓ.ም
የለውጡ መሐንዲሶች ለማና ዐቢይ በብልፅግና ምሥረታ ላይ መስማማታቸውን ኢሕአዴግ ገለፀ
ከሳምንታት በፊት በገዢው ፓርቲ ውህደትና እየተከተለ ባለው አካሄድ ላይ እንደማይስማሙ በመግለጽ ልዩነታቸውን ይፋ ያደረጉት የለውጡ...
ይደረስ ለ አቶ ሄኖክ ለይኩን || ሙሼ ሰሙ
"ሽምግልና ፓለቲካ አይደለም። መርህ ላይ ማተኮር ግን ነጻ ያወጣል።"
በፖለቲከኞቻችን ዘንድ ለፍትሕ ስርዓትና ለመርህ ሲባል ገለልተኛ መሆን ትርጉም አልባ ከሆነ ውሎ አደሯል፡፡ የኢዜማና የኢዴፓ ሙግትም...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 12 ቀን 2011 ዓ.ም
መንግሥት እርምጃ ባለመውሰዱ ጥቃቶች እንደተስፋፉ የአማራ ክልል የሃይማኖት አባቶች ገለፁ
አርብ ዕለት ማምሻውን በአማራ ክልል፣ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ የሚገኘው ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን፣ ጀሚዑል...
ከሰው ተራ ስንርቅ፤ የዛሬዋ ኢትዮጵያ || ያሬድ ኃይለማርያም
የአንድ አገር ፖለቲካ ምህልቁን የብሔር ወይም የኃይማኖት ወይም የቀለም ወይም ሌላ የማህበረሰብ መለያ ላይ ሲጥል እያደር መዘዙ ብዙ ነው። እነዚህ የልዩነት መስፈርቶች ዜጎችን ከሰውነት...




























