Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 11 ቀን 2011 ዓ.ም
" የፈሪ አካሄዶችን አወግዛለሁ" ሲሉ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የሞጣውን ጥቃት አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉ
ጥቃት የሃይማኖቶችን የመቻቻልና አብሮ የመኖር ባህል የሚፃረሩ ጽንፈኛ አካሄዶችን አወግዛለሁ ሲሉ ጠቅላይ...
ሞጣ ላይ || ዳንኤል ክብረት
ሞጣ ላይ የተፈጸመዉ ነገር አሳዛኝም፤ አሳፋሪም ነው። የሞጣ ቅዱስ ጊዮርጊስ የቃጠሎ አደጋ ገጥሞት በምእመናን ርብርብ ቶሎ ሊጠፋ ችሏል። ነገሩን ከሞጣ ሙስሊሞች ጋር የሚያገናኘው ነገር...
የአቶ ለማ መገርሳ “ልዩነት” ሰምና ወርቅ || በመስከረም አበራ
“የለማ ቡድን” የሚባለው ስብስብ የህወሃትን የበላይነት የማስወገዱ ታላቅ ትግል በሚዘከርበት ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ ይዞ ሲወሳ የሚኖር ቡድን ነው፡፡ይህ ቡድን ሃገራችን በለውጥ ወሊድ እንዳትሞት...
በሃይማኖት ተቋማት ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶች በአስቸኳይ ሊቆሙ ይገባል! || ኢዜማ
ነሐሴ 16 ቀን 2011 ዓ·ም
ዓለምን ያስደመመ የሥልጣኔ ፋና ወጊ የሆኑ የቁሳዊ፣ ባህላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶች ባለቤት የሆነችው ሀገራችን የብዙ ሺህ ዓመታት ዝክረ-ታሪክም ለእኛ ለዜጎቿ ታላቅ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 10 ቀን 2011 ዓ.ም
ኢትዮጵያ ሳተላይት ማምጠቄ የቅንጦት ሳይሆን፣ የመኖርና ያለመኖር ጉዳይ ነው አለች
ኢትዮጵያ በታሪኳ የመጀመሪያ የሆነችውን ሳተላይት ከቻይና የሳተላይት ማስወንጨፊያ ጣቢያ ዛሬ ማለዳ ወደ ህዋ ልካለች። ሳተላይቷ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 9 ቀን 2011 ዓ.ም
የኦሮሞ እና የአማራ ባለሃብቶች ያዘጋጁት የሰላም ኮንፈረንስ ነገ በአዲስ አበባ ይካሄዳል
ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ በነገው ዕለት በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገልጿል። ”ለሁላችንም የምትመች ኢትዮጵያን በጋራ...
መልካም ዜና ለቃሪያ እና ለበርበሬ አፍቃሪዎች በሙሉ:-…. || ታምሩ ገዳ
ሰሞኑን ከምእራብ አውሮፓ፣ ጣሊያን፣ የወጣው ዘገባ እንደሚገልጸው በተመገብነው ቁጥር የፊታችን ጡንቻዎችን የሚያፍታታው እና ፈገግታችንም ከሚጨምረው ከቃሪያ እና ከበርበሬ ጋር የጠበቀ ግንኙነት ያላቸው ሰዎች ለተለያዩ...
<ስለ ላልይበላ ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት || መላኩ አላምረው
<<ስለ ላልይበላ ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት ሥራዎች ብዙ ብጽፍ የሚያምነኝ ሰው መኖሩ በጣም ያሳስበኛል፤ ያስጨንቀኛልም፡፡ እስካሁን ያልኩትንም እንኳን ቢሆን “ውሸት ነው” ነው የሚሉኝ፡፡ ነገር ግን...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 8 ቀን 2011 ዓ.ም
ለቀጣዮ ምርጫ የምዝገባ ሰነዶች፣ ህትመትና ቁሳቁስ ግዢ መጀመሩ የምርጫውን አይቀሬነት ያረጋግጣል ተባለ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለቀጣዩ ሀገር አቀፍ ምርጫ የሚውል የመራጮች ምዝገባ ሰነዶች...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 7 ቀን 2011 ዓ.ም
የግብጽ ፕ/ት አል ሲሲ ለጠ/ሚር አብይ የፓርላማ ንግግር ምላሽ መስጠታቸው ተነገረ
"በአባይ ግድብ ግንባታ ጦርነት መፍትኄ አይደለም" ፕ/ት አል ሲሲ
የግብጹ ፕሬዝደንት አብዱል ፈታ አል-ሲሲ በአባይ...




























