Sunday, May 10, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

አጭር ማሳሰቢያና አጭር ትውስታ || በእውቀቱ ስዩም

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ፤ ቆንጆ ቆንጆ ቃለመጠይቅ አድራጊ ጋዜጠኛ ሴቶች በየሜዳው ማለቴ በየሚድያው ተበራክተዋል !!” It is a trap! "ጎበዝ ተጠንቀቁ ይህ ነገር ለኛ ነው"...

ዝም እላለሁ ግሩም ተክለሃይማኖት

በግሩም ተ/ሀይማኖት በምላስ ጦር ሲወጉኝ ቁስሌን ችዬ መሸሽ መርጨ ነገርን ችላ ብዬ ያውሩ ብዬ ተውኳቸው ምንም ላያመጡ ኩስ ሲቀቡ ስሜን እኔነቴን ላይለውጡ ዝም.......አሁንም ዝም..... ባይነቅዝም አይጎዳም ዝምታ ውስጥ ቃላት አለ ማንበብ መተርጎም...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 6 ቀን 2011 ዓ.ም

መንግሥት ከትግራይ ባለሥልጣናት እርቅ ሊያደርግ ይገባል ሲል ክራይስስ ግሩፕ አሳሰበ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ሽግግር ሃዲዱን እንዳይስት መንግሥት፣ የፖለቲካ አመራሮችና ዓለም አቀፍ አጋሮች አስፈላጊ ነገሮችን እንዲያደርጉ...

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር ጉብኝት በጅግጅጋ ከተማ

|| ጋዜጣዊ መግለጫ || ታህሳስ 6 ቀን 2012 ዓ.ም. ለሰብዓዊ መብቶች መከበር በሶማሌ ክልል መስተዳድር ያለው ተነሳሽነት እጅግ የሚያበረታታ መሆኑን በጅግጅጋ ከተማ የሥራ ጉብኝት የአደረጉት የኢትዮጵያ...

አገራችን ሳተላይት በዚህ ሳምንት ታመጥቃለች || ቴዎድሮስ ዳኘ

አሜሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ጠፈር ሳተላይት ያመጠቀችው የዛሬ 60 ዓመት ነበር። በመጀመሪያዎቹ 13 ያህል ሙከራዎች የተሳኩትና መንኩራኩሩን ጠፈር ላይ ማሳረፍ የተቻለው 4 ጊዜ ብቻ...

ስለሚኖሩባት ሃገር መፈራረስ ሟርት… || ሙሼ ሰሙ

ካለፉት ሶስት ዓመታት ወዲህ የተፈጠሩ እድሎችን ተጠቅሞ ወደ ጠረጴዛ በመምጣት ከመወያየትና መፍትሔ ከመሻት ይልቅ፣ በድርጅታዊ መካረርና እንካ-ሰላንታ በመጠመድ፣ ኢትዮጵያ ከአሸዋ የተሰራች ቤት ይመስል ትፈርሳለች...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 3 ቀን 2011 ዓ.ም

ዶ/ር ዐቢይ በአርሶ አደሮች ማሳ በመገኘት ሰብሎችን መሰብሰብ እያነጋገረ ነው  የኖቤል ተሸላሚው ጠቅላይ ሚኒስትር በዛሬው ዕለት በአርሶ አደሮች ማሳ በመገኘት የደረሱ ሰብሎችን  ሲሰበስቡ ታይተዋል።  ሽልማታቸውን...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 2 ቀን 2011 ዓ.ም

ዶ/ር ደብረጽዮን አልሞቱም ያለው የትግራይ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ዋልታን እንደሚከስ አስታወቀ ዛሬ ዶክተር ደብረጽዮን ባልታወቀ ምክንያት መሞታቸውን በድረገጹ ላይ ይፋ ያደረገው ዋልታ የኢንፎርሜሽን ማእከል ዘገባ ውሸት...

የኖቤል ሽልማቱ ከሸክም ይልቅ ጌጥ እንዲሆን ምን ይደረግ? || በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ

ኢትዮጵያ በዘመኑ ቋንቋ ስትደመር ስትቀነስ ይኸው ሁለት ዓመት ሊሞላት ነው። ሰሞኑን ብዙ ሰዎች መልሰው የተደመሩበት ሰሞን ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኖቤል ሽልማት ሲቀበሉ...

የዶ/ር ዐቢይ ሽልማት || መስፍን ወልደ ማርያም

ኅዳር /2012 አጼ ኃይለ ሥላሴ ከነግርማ ሞገሳቸው ከዙፋናቸው ከወረዱ በኋላ የኢትዮጵያ ስም እንዲህ በገናናነት ተሰምቶ አይታወቅም፤ የኢትዮጵያውያን ልብ በኩራት አበጥ ብሎ አያውቅም፤ ኢትዮጵያዊነት ቀና ብሎ...

Poems