Amharic Posts
Home Amharic Posts
የዛሬ ታህሳስ 2/2012 የመቀሌው የፍርድ ቤት ውሎ!!! || ደጀኔ አሰፋ
በማንነታቸው ብቻ ታፍነው በመቀሌ ወህኒ ቤት በግፍ ታጉረው በትህነግ እየተሰቃዩ ያሉት የራያ ተወላጆች ዛሬም በመቀሌ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።
የዛሬው ችሎት የሽብር ክስ የተመሰረተባቸውን የ 31...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ታህሳሥ 1 ቀን 2011 ዓ.ም
በዶ/ር ዐቢይ ደማቅ አቀባበል ተደረገ፤ በአዲስ አባ ሥራና ትምህርት ተስተጓጉሎ ውሏል
የዓለም የኖቤል የሰላም ሎሬት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ማለዳ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን...
ከሹክ_ወደ_ሹካ… የሴራ ሀገር ፖለቲካ‼ || ስዩም ተሾመ
ዛሬ ጠዋት የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ #ንጉሱ ጥላሁን ዶ/ር አብይ #በኦሮምኛ_ቋንቋ ንግግር እንዲያደርግ ቀስ ብለው ሹክ ያሉት ነገር ባልተዘጋው ማይክራፎን በኩል ሾልኮ የአደባባይ...
“ለማን ነው የምትታገዪው?” || በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ
ሰው ሲሞት "እኔ ለራሴ፣ እኔ ለራሴ" እያሉ የሚያለቅሱ ሰዎች አሉ። አባባሉ በጣም ይማርከኛል። ሰዎች ግላዊ እና ማኅበራዊ እንስሶች ናቸው። ለግል ጥቅማቸው ማኅበራዊ ኑሮ ይመሠርታሉ።...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 30 ቀን 2011 ዓ.ም
በሽብርተኝነት ታስረው የተፈቱ ዜጎች በታከለ ኡማና በመንግሥት ተከድተናል አሉ
ወያኔ በፈጠረው እና በርካታ ዜጎችን ለሰቆቃ ሕይወትና ለአካል ጉዳተኝነት በዳረገው አስከፊው ፀረ ሽብር አዋጅ ተከሰው እስር...
ባይ ባይ ደሞዝ! || ምሕረት ዘገዬ
ከገዛ ሕዝቡ ጋር ጦርነት የገጠመ መንግሥት እንደ አሁኑ የኢትዮጵያ መንግሥት ያለ አይቼም ሆነ ሰምቼ አላውቅም፡፡ “የበላችው ያስገሳታል፤ በላይ በላዩ ያጎርሳታል” አሉ፡፡ የኑሮ ጫና አገር...
ዶ/ር አብይ በማህበራዊ ድረ ገጽ ያስተላለፉት መልእክት
ኦስሎ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ እስክትመስል ድረስ በኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማና በኢትዮጵያ ባነሮች ተውባ ሰነበተች፡፡ ሚዲያዎች ሁሉ ስለ ኢትዮጵያ በኩራት መሰከሩ፡፡ ኢትዮጵያን በድህነትና በጦርነት፣ በረሐብና በእልቂት...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 29 ቀን 2011 ዓ.ም
ዶክተር ዐቢይ የኖቤል ሽልማታቸውን በኦስሎ ተቀብለዋል፤ የቀረቡት ንግግሮች ትኩረት ስበዋል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከወራት በፊት ያሸነፉትን የኖቤል ሽልማት ዛሬ ኖርዌይ ኦስሎ ተገኝተው ተቀብለዋል። ዶክተር...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 28 ቀን 2011 ዓ.ም
የወያኔ ድራማ የሆነው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን አሁንም መከበሩ እያነጋገረ ነው
የወያኔ መንግሥት ለመደለያነት ያስጀመረው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ለ14ኛ ጊዜ በለውጡ ቡድን ደጋሽነት በአዲስ አበባ ተከብሯል።
ዜጎችን...
ትግራይን አንቆ የያዘው የአድዋ ካድሬ አገዛዝ! || አብርሃ በላይ
የአሁኑ እንጃ እንጂ፣ በመለስ ዜናዊ ጊዜ በመላው የዓለም ዙርያ ባሉ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች የደህንነት ዘርፉ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ በአድዋ ተወላጅ የህወሃት ካድሬዎች የተያዘ ነበር።
ይህ...






























