Sunday, May 10, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

እንኳን ለሰዎች ቀን አደረሳችው!!!! || ያሬድ ኃይለማርያም

ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ ሁለት በዓላት እየተከበሩ ነው። አንዱ በአገዛዝ ሥርዓቱ እድሜ ልክ በየዓመቱ በእየስቴዲዮሙ እና በየአዳራሹ ከክልክል እንደ ጽዋ ማህበር እየተሽከረከረ፣ ዳጎስ ያለ የመንግስት...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 27 ቀን 2011 ዓ.ም

በመንጋዎች የምትናጠው ድሬደዋን ወደ ቀደመ ሰላሟ መመለስ ከባድ ሆኗል ተደጋጋሚ ኹከት የነገሰባት የድሬዳዋ ከተማን የቀደመ ሠላም ለመመለስ ሁሉም አካላት ርብርብ በማድረግ የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል...

ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ጋዜጣዊ መግለጫ

ካለንበት ችግር ለመውጣት የምንነጋገርበት ጊዜው አሁን ነው ሁሉም ሰው ለአሁኗ እና ለወደፊቷ ኢትዮጵያ ድርሻ አለው በኤልያና ሆቴል ቸርችል ጎዳና ፒያሳ አዲስ አበባ ቅዳሜ ሕዳር 27 ቀን 2012ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት...

በሸንጎ ጅንን ብየ ፤ በእልፍኜ ብስለመለም || በእውቀቱ ስዩም

ፍቅሬን በግልጥ፤ ባደባባይ ደስታየን ፤በድንጋይ ሰሌዳ ላይ መናዘዜ ቅሬታየን በደብዛዛ ርሳስ መከራየን በለሆሳስ ጭንቄን በምስጢር መያዜ ካዘናጋሽ አንድ ቁምነገር ላውጋሽ! ተከፍቼ ግና ፊቴ ላይ፤ የብርሀን ዱቄት ነፍቼ ምድር አትችለውን ችየ፤ ሆዴን ከጠረፍ አስፍቼ ከሾህ አክሊሌ...

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ጋዜጠኞችን አያነጋግሩም || ታምሩ ገዳ

የዚህ አመት የአለም ሰላም ኖቬል ሽልማት ተሸላሚ የሆኑት የኢትዮጵያው ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ ሽልማቱ በሚሰጥበት በመጪው ማክሰኞ በኖሮዎይ መዲና ኦስሎ ሲገኙ ለጋዜጠኞች ምንም አይነት...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 26 ቀን 2011 ዓ.ም

ለማ መገርሳ ያላመኑበትን ፓርቲ ወክለው ከአሜሪካ ባለሥልጣናት ጋር እየተወያዮ ነው በአሜሪካ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ ከሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ...

ሁሌ ገንዘብ እንደልብ ቢኖርም በሰማይ መንገድ የለም! || ታዬ ደንደአ

ለህወሀት ስርቆት እንጂ ብልፅግና አይሆንለት። ሌብነት ስራ መሆኑን በ"ታላቁ" መሪ ተምሯል። ሌጋሲዉን ለማስቀጠልም ቃል ገብቷል! ብልፅግና እንዳይወለድ ህወሀት ብዙ ሴራ ሸርቧል። በብሔር፣ በሀይማኖት እና በትምህርት...

የታሪክ ምንጣፍ – የወልወል ግጭት – ህዳር 26፣1927 ዓ.ም || አዲስ ዘይቤ

ከአድዋ ድል ማግስት ኢትዮጲያ በአራቱም አቅጣጫ በቀኝ ገዢ ሃገራት ተከባ ነበር፤ በሰሜን እና በደቡብ-ምስራቅ በጣሊያን፣ በደቡብ እና በምዕራብ በእንግሊዝ እንዲሁም በምስራቅ በፈረንሳይ ቀኝ ገዢዎች...

10 የፓለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት ተስማሙ

ኤፍ ቢ ሲ || 10 የፓለቲካ ፓርቲዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ በጋራ ለመስራት በዛሬው ዕለት ስምምነቱ ላይ ደረሱ። ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት በዛሬው እለት በአዲስ...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 25 ቀን 2011 ዓ.ም

የኢትዮጵያ የባሕር ኃይልን ለማቋቋም ከጅቡቲ ጋር ከስምምነት ላይ አልተደረሰም ኢትዮጵያ እንደ አዲስ ከበርካታ ዓመታት በኋላ ትገነባዋለች የባሕር ኃይሏን በጂቡቲ ለማቋቋም የተደረሰ ስምምነት የለም ተባለ። የባሕር በር...

Poems