Amharic Posts
Home Amharic Posts
የብልፅግና ፓርቲ ፕሮግራም ይፋ ተደረገ
|| ሙሉ ፕሮግራሙን ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ||
“መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ” ክፍል ሁለት || አገሬ አዲስ
|| ህዳር 22 ቀን 2012 ዓም ||
ከስድስት ወራት በፊት ጉደኛው ኢሕአዴግ ሕዝቡን ለማጭበርበር የመሪ ድርጅቶቹን ስያሜ በመቀዬር የዴሞክራሲ ጭንብል አልብሶ ብቅ ባለበት ጊዜ የስም...
የመቀሌው ግንባር ዕጣ-ፈንታ || ሞሐመድ አሊ ሞሐመድ
የአበል ገዳይ - "የሆድ ጉዳይ ሆድ ይቆርጣል" እንዲሉ ነው።
አየለ ጫሚሶ የ1997 ምርጫ ውጤትን ተከትሎ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ቁልፍ ቦታ ለማግኘት ያልፈነቀለው ድንጋይ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 24 ቀን 2011 ዓ.ም
ገነት ዘውዴና ካሱ ኢላላ የህወሓት ታማኝ መሆናቸውን በመቀሌው ስብሰባ አረጋገጡ
በሕወሓት የሚተዳደረው የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት "ሕገ መንግሥትና ሕብረ ብሔራዊ ፌደራላዊ ሥርዓትን ማዳን" በሚል መሪ...
ለኦቦ ለማ መገርሳ ግልፅ ደብዳቤ ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ
ለኦቦ ለማ መገርሳ የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስቴር ግልፅ ደብዳቤ
ከ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ
የተወደዱት እና የተከበሩት ኦቦ ለማ መገርሳ፣ ከ ሁሉ አስቀድሜ የሞቀ ሰላምታዬን አቀርብሎታለሁ።
ይህን ደብዳቤ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 23 ቀን 2011 ዓ.ም
ወላይታ ክልል ለመሆን ታህሳስ 10 ቀንን በገደብ ማስቀመጡን ለዶ/ር ዐቢይ አሳወቀ
የወላይታ ዞን በክልል የመደራጀት ጥያቄን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከወላይታ ሕዝብ ተወካዮች ጋር...
ሞተች የተባለችው ለሠርግ እየተዘጋጀች ነው! || አብርሃ በላይ
ሰዎች ሙታለች ካልዋት ሁለት አመት ሁኗታል። እስዋ ግን ጭራሽ ለሠርግ እየተዘጋጀች ነው። የፖለቲካ ሠርግ! ትህነግ አገር-አቀፍ ጉባኤ በመቀሌ ለማዘጋጀት የልጅዋ ሠርግ እንዳማረላት ባልቴት ከአዳራሽ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 22 ቀን 2011 ዓ.ም
ብልፅግና ፓርቲን የሸሹት ኦቦ ለማ መገርሳ አሜሪካ ገብተዋል
የብልፅግና ፓርቲ ምስረታና የመደመር ፍልስፍናን የተቃወሙት ኦቦ ለማ መገርሳ አሜሪካ ገቡ:: ሰሞነኛው የመነጋገሪያ አጀንዳ የሆኑት የለውጡ ወላጅ...
ስልጣንና ወንጀል በኢትዮጵያ !! || አሥራደው ከፈረንሳይ
|| ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ||
የአቶ ለማ መገርሳን ቃለመጠይቅ ካዳመጥኩ በኋላ… || መሳይ መኮንን
የአቶ ለማ መገርሳን ቃለመጠይቅ ካዳመጥኩ በኋላ ስለእሳቸው ብዙ ነገሮችን አወጣሁ። አወረድኩ። እውነት ለመናገር ከፍርሃት የተነሳ ቃለመጠይቁን ለማዳመጥ ምጥ ሆኖብኝ በማግስቱ ነው ጨክኜ ማስፈንጠሪያዋን በመንካት...






























