Amharic Posts
Home Amharic Posts
ዉሻዉ አብዮታዊ መስመር ይዟል! በግ መሆኑንም አምኗል” || ታዬ ደንደአ
መቸም ቀን ሄዶ ቀን ይመጣል። የህዳር 21/2012 እሁድም ታሪካዊ ቀን ሆኖ አልፏል። የህወሀት ነገር ደግሞ ሁሌ ይገርማል። አንዳንዴ ፕሮፓጋንዳዉ ተፈጥሮን እስከ መቀየር ይደርሳል። ከሁሉ...
የአዲሱ ውህድ ፓርቲ ፕሮግራም አምስት ዋና መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ አተኩሯል
ሪፖርተር || ብሩክ አብዱ
ከሕወሓት በስተቀር ሦስቱ አባል ድርጅቶችና ሌሎች አጋር ድርጅቶች በጋራ የሚመሠርቱት አዲሱ ውህድ (ብልፅግና ፓርቲ) ፕሮግራም፣ በአምስት ዋና ዋና መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 19 ቀን 2011 ዓ.ም
ኦቦ ለማ መገርሳ የመደመርንም ሆነ ውህደቱን አላምንበትም ማለት እያወዛገበ ነው
የለውጡ ቡድን መሪ፣ የኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስትርና የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ለማ መገርሳ፤ የኢሕአዴግን...
የዶ/ር አብይ አህመድ እና የኦቦ ለማ መገርሳ ነገር…. || ታምሩ ገዳ
ኢትዮጵያ አሁን ለተያያዘችው "የለውጥ/የነውጥ ሂደት" ውስጥ አሻራቸውን ከጣሉ የኢሕአዲግ ቁልፍ ፓለቲከኞች መካከል አንዱ ለመሆናቸው ብዙዎች ይመሰክሩላቸዋል፣ የአርባ ዘጠኝ አመቱ የመከላከያ ሚ/ር ሹሙ ለማ መገርሳን።
ታዋቂው...
በአቶ ለማ መገርሳ ተስፋ አልቆርጥም || መሳይ መኮንን
ቤት ዘግተው ተነጋግረው መጨረስ የሚገባቸውን ለአደባባይ ማብቃታቸውን በቅንነት መውሰዱን መርጬአለሁ። የህወሀትን አከርካሪ ሰብረው፡ እነስብሃት ነጋን በአዳራሽ ውስጥ በድንጋጤ አስጩኸው ወደ መቀሌ ከሸኙት የለውጥ አመራሮች...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 18 ቀን 2011 ዓ.ም
ወ/ት ብርቱካን ሚዴቅሳና የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ውይይት ባለመግባባት ተቋረጠ
በነፃነት ተምሳሌቷ ወ/ት ብርቱካን ሚዴቅሳ የሚመራው አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፓርቲዎች ጋር በምርጫ ማስፈጸሚያ ሕጉ...
“እምነት! እምነት! ተመሳሳይ እምነት!” ኦሪት ዘ-ህወሀት! || ታዬ ደንደአ
መግለጫዉ ቀጥሏል። ጌታቸዉ እንደተለመደዉ ይናገራል። የሀገር ተቆርቋሪ ሆኖ " ህወሀት ተመሳሳይ እምነት ካላቸዉ ፓርቲዎች እና ግለሰቦች ጋር ግንባር ፈጥሮ ኢትዮጵያን ለማዳን ይሰራል። ህዝቡ ከኛ...
ከዛይ ብሄረሰብ ሌላ ማን ይመስክር? || አብርሃ በላይ
እ.አ.አ. በ 1995 አዲስ አበባ እያለሁ፣ ከ12 የምዕራብ አውሮፓ አምባሳደሮች ጋር ወደ ዝዋይ ሀይቅ ተጓዝን። በዝዋይ ሀይቅ ላይ አምስት ደሴቶች አሉ። ወደ ውስጥ ራቅ...
የኦብነግ መሪዎች ኬንያ ውስጥ ምን እያደረጉ ይሆን? || ታምሩ ገዳ
በቅርብ በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ህጋዊ እውቅና ተሰጥጦት በብሔራዊ ደረጃ ለመንቀሳቀስ ህጋዊ ይሁንታ ያገኘው የኦጋዴን ነጻ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) ባለልጣናት እራሱን ከሶማሊያ ከገነጠለው የጁባላንድ ባለስልጣናት...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 17 ቀን 2011 ዓ.ም
የንግድ ሚኒስቴር የተጠና ዕርምጃ በድርጅቶች ላይ ወሰደ
የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጉድለት በተገኘባቸው የንግድ ድርጅቶች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን ገለፀ።ሚኒስቴሩ በተለያዩ የንግድ ድርጅቶች ላይ ባደረገው የውስጥና...






























