Amharic Posts
Home Amharic Posts
የታንክስጊቪንግ ምክር ለአሜሪካውያን ተሰጠ “ሆን ብላችሁ…” ሂዱ! || ደረጀ ደስታ
ነገ ሐሙስ እዚህ አሜሪካ በዓል ነው። ታንክስጊቪንግ (የምስጋና ቀን እንደማለት) ነው። ከሌሎች በዓላት በተለየ መልኩ ወዳጅ ቤተሰብ ከያለበት ስቴት ተሰባስቦ በአንድ ቤተሰብ ጋባዥነት እያወጋ...
ደመቀ መኮንን ህወሖትን ጉድ እንደሰራት አቦይ ስብሐት ከተናገሩ || አሸናፊ አብርሃ
ደመቀ መኮንን እንዴት ህወሖትን ጉድ እንደሰራት አቦይ ስብሀት መቐለ ላይ ተናገሩ
"ለትህነግ ታማኝና ታዛዥ ነበር። ፈፅም! የተባለውን ነገር ለመፈፀም ' ለምን? ' ብሎ እንኳን አያውቅም።...
ስለ አቶ ለገሰ || ከበእውቀቱ ስዩም
የሎስ አንጀለስ ዝግጅት ስነፅሁፍ ምሽት ተጠናቅቆ የፎቶ ማንሳት ስነስራአት ነበር፤ “ አብሮ ተነሺዎቼ" በውቄ ፈገግ በል እንጂ” እያሉ ይጎተጉቱኝ ጀመር:: እኔ ደሞ ፈገግ የማለት...
የቄሮ ነገር፤ የእስክንድር ፍረጃ እና የቄሮ ጠበቆች || ያሬድ ኃይለማርያም
ሰሞኑን አቶ እስክንድር ነጋ ቄሮ የተሰኘውን የወጣቶች ስብስብ በሁለት ከፍሎ በማስቀመጥ፤ አንደኛው ቡድን የትግል ተልኮውን ካሳካ በኋላ ወደ ቤቱ ገብቶ ለውጥኑ እያገዘ ነው። የቀሩትንም...
የመልካም ግንኙነት ጥሪ ለሁሉም የፖለቲካ ኃይሎች ! || የኦነግ መግለጫ
ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የሰጠ መግለጫ
ኅዳር 16, 2012 ዓ.ም.)
ወቅታዊዉ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ችግር ከመቼዉም ጊዜ ይበልጥ ገዝፎና አስጊ ሆኖ ይታያል። ባሁኑ ወቅት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 15 ቀን 2011 ዓ.ም
ህወሓት ውህደቱን አስመልክቶ የመጨረሻ ውሳኔውን እንደሚያሳውቅ ዶ/ር ደብረፂዮን ገለፁ
ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሥራ አስፈጻሚና ማዕከላዊ ኮሚቴዎች በቅርቡ ስለ ኢሕአዴግ ውህደት የወሰዱትን አቋም አስመልክቶ...
ግልፅ ወቀሳ ለኦሮሞ መኳንንት || በመስከረም አበራ
ይህን ጦማር ፈቃዳችሁ ሆኖ እንድታነቡ ስፅፍ አስቀድማችሁ፣ምናልባትም ርዕሱን ብቻ አይታችሁ “ይህች ነፍጠኛ የኦሮሞ ጥላቻዋ ተነሳባት” የምትሉ አትጠፉም፡፡ ይህ ቅድመ-ፍርዳችሁ ጊዜየን ወስጄ የምፅፈውን ፅሁፍ እንዳታነቡ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 14 ቀን 2011 ዓ.ም
ጠ/ሚ ዐቢይ ከአሊባባ ባለቤት ጋር ተወያዩ፤ ካምፓኒው ከኤርምያስ አመልጋ ጋር የነበረው ውል አልታወቀም
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከግዙፉ የቻይና ካምፓኒ "አሊባባ" ባለቤት ጃክ ማ ጋር...
የ‹‹ እኛ›› ኢትዮጵያ || በወቅቱ ስዩም
ካንድ ከ‹‹እኛ›› ጉብል
‹‹ኢትዮጵያዊ ነኝ›› ባይ
ከዚህም ከሌለ
ከዚያም ያጣ መሳይ
ጅዋጅዌ ዜጋ
ዚ Diaspora guy
ተያየን አንድ ቀን
በነጭ ባቡር ላይ፡፡
እንደ’ባት ሀገር ወግ
መርቄ ፈገግታ
አንገቴን ሰብሬ
ስሰጠዉ ሠላምታ…
እንደጆኒ ቶኒ
እንደጂሚ ጌታ
ድፍጥጥ አፍንጫዬን
ጥቁር መልኬን...
ዝክረ አንጋፋው ጋዜጠኛ ና ዲፕሎማት አሀዱ ሳቡሬ
በኢትዮጵያ የፕሬስ ገዞ ውስጥ ትልቅ አሻራ ከጣሉት ትንታግ ጋዜጠኞች መካከል በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት መካከል አንዱ የሆኑት አምባሳደር አሀዱ ሳቡሬ የቀብር ስነስርአታቸው በትላንትናው እለት በአሜሪካው...






























