Amharic Posts
Home Amharic Posts
ኢትዮጵያን ማን ሊታደጋት ይችላል? || በሰሎሞን ዳኞ
የአገራችን ሁኔታ ከድጡ ወደ ማጡ እየሄደ መሆኑን ስመለከት እንደ ሌሎች አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ሁሉልቤ በሐዘን ይሞላል፡፡ ዶ/ር ዓብይን እጅግ ተስፋ አድርገናቸው የነበረ ቢሆንም፣ ዙፋናቸው መርጋት ተስኖት በከባድ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 12 ቀን 2011 ዓ.ም
ቅዱስ ሲኖዶስና መጅሊሱ በሃይማኖት ግጭቶች ዙሪያ በዝግ እየመከሩ ነው
ቅዱስ ሲኖዶስና የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ዋና መጅሊስ በሰላምና በጋራ ጉዳዮች ላይ ምክክር መጀመራቸው ታወቀ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 11 ቀን 2011 ዓ.ም
የደብረ ታቦር ዮንቨርስቲ ተማሪዎች ዛሬ ዕርቀ ሠላም አወረዱ
ከጥቂት ቀናት በፊት ውዝግብ የተፈጠረበት የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እርቀ ሠላም መፈጸማቸው ታወቀ። በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ከቀናት...
ኢትዮጵያዊነት ቡድሃ እና ሻማ! || ደረጀ ደስታ
አንሞትም እንጂ ስንሞት ምን እንሆናለን ብለን ማሰባችን አንዳንዴ ያለ ነው። መቸም ለእውቀት የተጋ ሰው ቡድሃን ወይም ቡዲዝምን ገለጥ ገለጥ ማድረጉ አይቀርም። የትንሳኤ ቅብብሎሽ (ሪ-ኢንካሬንሽን)...
ጸብ እና ሽምግልና || ያሬድ ኃይለማርያም
በተደጋጋሚ እንዳስተዋልኩት በተለያዩ የአገሪቷ ክፍሎች ግጭቶች ከተከሰቱ እና ብዙ ጉዳት ካደረሱ በኋላ በመንግስት ሚዲያዎች ሁሌም ተደጋግሞ የሚታይ አንድ ነገር አለ። በተጋጪዎች ወገኖች ያሉ የአገር...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 10 ቀን 2011 ዓ.ም
ጃዋርን ሲጠብቁ የሰነበቱ ተማሪዎች፤ ዛሬ በ6 ኪሎ ዮንቨርስቲ ግጭት ለመቀስቀስ ሞከሩ
የጽንፈኛ ቄሮ አባላት የሆኑና ቀደም ባሉት ጊዜያት አዲስ አበባ ላይ የተለያዮ ጋዜጣዊ መግለጫዎችን እና...
ዲ ፋክቶ ስቴት – ጉዞ ወደ ፈንጂ ወረዳ! || አብርሃ በላይ
ትህነግ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት እሱ ራሱ የማይቆጣጠረው ከሆነ ከኢትዮጵያ ተነጥሎ ለመሄድ አይኑን አያሽም ብዬ ነበር። የሆነውም እሱ ነው። የትህነግ የረጅም ጊዜ ባህርይ ለሚያውቅ -...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 9 ቀን 2011 ዓ.ም
የአረብ ፓርላማ በህዳሴው ግድብ ላይ የግብፅን አቋም እደግፋለሁ አለ
የአረብ ፓርላማ ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ የምትገነባው ግድብን አስመልክቶ የግብፅ መንግሥት የያዘውን አቋም እንደሚደግፍ ገለፀ::
በጉዳዮ ላይ...
አዴፓን 39ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ የወጣው መግለጫ
የተከበራችሁ የአማራና መላ የሃገራችን ህዝቦች፣ የአዴፓ አባላትና
የትግሉ ደጋፊዎች:-
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ/አዴፓ/ የአማራና መላ የኢትዮጵያ ህዝቦችን መብትና ጥቅም የሚያስከብር የትግል ችቦ ከለኮሰ እነሆ 39ኛ ዓመቱን ያዘ፡፡...
የሕግ የበላይነት ዛሬ ካልተከበረ እልቂቱ ይቀጥላል || ዶ/ር አክሎግ ቢራራ
እኔ በምኖርበት በአሜሪካ አገር ዲያስፖራ ተብልን የምንጠራው ሁሉ ግራ ተጋብተናል። መተማመን የለም። አገራችን እየጠፋች፤ ዘውግና ኃይማኖት ተኮር ጭካኔ፤ ግፍና በደል በግልጽ እየተካሄደ ለመሰብሰብ፤ በጋራ...




























