Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 8 ቀን 2011 ዓ.ም
ሃዋሳና የሲዳማ ዞን ከተሞች በመከላከያና ፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር ሆኑ
የሲዳማ የክልልነት ህዝበ ውሳኔ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የሲዳማ ዞን...
“ከተዘጋው ዶሴ” ግምገማ || ሙሼ ሰሙ
ከጥቂት ወራት በፊት በኢ.ቢ.ኤስ የቴሌቪዝን ጣቢያ፣ "ከተዘጋው ዶሴ" በሚል መጠርያ በሚቀርብው ፕሮግራም ላይ አንድ የወንጀል ምርመራ ስርጭት ተከታትዬ ነበር፡፡ ፕሮግራሙ ሲጠናቀቅ እውነቱን ለመናገር እንደዛ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 7 ቀን 2011 ዓ.ም
ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አህመድ ከህወሓት ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ጋር ሊወያዮ ነው
የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ግንባሩን በማዋሃድ ወጥ ፓርቲ ለመመሥረት በቀረበለት የውህደት ዝርዝር ጥናት ላይ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 5 ቀን 2011 ዓ.ም
የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ የውህደት ዝርዝር ጥናቱን በድምጽ ብልጫ አፀደቀ
በአብላጭ ድምፅ ከስምምነት የደረሰው ኢህአዴግ የውህደቱን ጥናት ከኮሚቴው አባላት 6ቱ ተቃውመውታል። ዝርዝሩን ኢ.ቢ.ሲ ዋቢ በመጥቀስ...
ፖለቲካን መረዳት ያለብን በሁለት ደረጃ ነው || መስከረም አበራ
በትልቁ ስዕል (Macro politics) እና በትናንሽ ፖለቲካዊ ክስቶች (Micro politics)፡፡ ትልቁ ፖለቲካዊ ሁኔታ (Macro politics) እለታዊ የፖለቲካ ሁኔታችንን (Micro politics) በእጅጉ ይወስናል፡፡ እኛ ሃገር...
እየደመሩ ማፍረስ፤ እያፈረሱ መደመር || ያሬድ ኃይለማርያም
የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና አንድነት ከአንድ ፓርቲ ህልውና፣ ውህድ መሆን ወይም ፍቺ ጋር መያያዙ እጅግ ያሳዝናል። ኢህአዴግ ዛሬ አጋሮቹን በውህድ የሚደምርበት፤ መስራቿን ህውሃት የሚቀንስበት ደረጃ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 4 ቀን 2011 ዓ.ም
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዮንቨርስቲዎች ሊዘጉ እንደሚችሉ ገለጹ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የክልል፣ የዞን እና የከተማ አስተዳደር አመራሮች እና ኅብረተሰቡ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ወደ መረጋጋት...
በመደመር የተቀጨው አብዮታዊ ዴሞክራሲ || በፍቃዱ ኃይሉ
የኢሕአዴግ መክሰም ነገር የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነበር። ከዓመታት በፊት ኢሕአዴግ “የሽግግር” በተባለው የአብዮታዊ ዴሞክራሲ ርዕዮተ ዓለም አንድ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ ከፈጠረ በኋላ ኢሕአዴግ ከስሞ ‘የሶሻል...
እንቆቅልሽ! እኔ ማን ነኝ! || ታዬ ደንደአ
ቢቀጥልም ባይቀጥልም!
የኔ ትርፍ አይጎድልም!
ትላንት አንድ ወቅታዊ ስብሰባ ተደርጎ ነበር። በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጠቅላይ ሚኒስቴር ፅ/ቤት ተገናኝቶ ነበር። በትላልቅ ሀገራዊ እና ክልላዊ...
የአብይ አስተዳደር በመብት ጥሰት ሊጠየቁ ይገባል! || ያሬድ ኃይለማርያም
ህውሃት በመግደል፤ ኦዴፓ እና አዴፓ ቆመው በማስገደል መብት እየጣሱ ነው።
የዜጎችን ደህንነት የመጠበቅ፣ መብታቸውን የማክበርም ሆነ የማስከበር ሙሉ ኃላፊነት የሚወድቀው በመንግስት ላይ ነው። መንግስት ሰብአዊ...




























