Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 3 ቀን 2011 ዓ.ም
ዛሬ የቀጠለውን የድሬደዋ ግጭት መቆጣጠር ከአቅሙ በላይ መሆኑን ከተማ አስተዳደሩ አሳወቀ
ትናንት በድሬዳዋ ከተማ በተነሳ ግጭት በሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተሰማ። የመንግስት ኮሙኑኬሽን ጉዳዮች ቢሮ...
ሰዓቱ ደርሷል! || አብርሃ በላይ
ሁለት አይነት ትግራዮች እንዳሉ ማወቅ አለብን። አንደኛው በትግራይ ተወልዶ የኢትዮጵያን መበታተን የሚመኝ ትግርኛ ተናጋሪ ነው። አንደኛው ደግሞ ኢትዮጵያን እንደ ወላጅ እናቱ አይቶ የሚሳሳላት፣ ህይወቱንም...
የኢህአዴግ ውህደት እንድምታዎች || ያሬድ ኃይለማርያም
ይህ አገሪቱን ዛሬ ላለችበት ክፉ ሁኔታ የዳረገ ድርጅት እራሱን አድሶ እና ከከፋፋይነት ሚናው ወጥቶ ኢትዮጵያን አንድ የማረግ ኃላፊነት ለመሸከም ወደሚያስችለው ውህድ ፓርቲነት መምጣቱ ብዙ...
ኢህአዴግ አንድ – አገር አስራ አንድ? || ደረጀ ደስታ
“አሃዳዊ ስርዓት በኢትዮጵያ የሚታሰብ አይደለም” አይዟችሁ እሚለወጥ ነገር የለም - ይላል የሰሞኑ የኢህአዴግ ሰዎች የውህደት ወሬ።
ኢትዮጵያውያንና አንድነታውያን አንድ አገርና አንድ ባንዲራውያን ...እሚል ማናናቂያ አነጋገርም...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 2 ቀን 2011 ዓ.ም
ኒኩሌር (አቶሚክ ጨረር) ለጤፍ ምርት ማሻሻያ ጥቅም ላይ ዋለ
በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዮት የደብረ ዘይት የእርሻ ምርምር ተቋም ውስጥ ሦስት ዓመት ሙሉ ሲደረግ የነበረው አቶሚክ...
አፄ ምንሊክ ሐውልት ስር የተሠራው የቆርቆሮ ቤት እንዲፈርስ ባላደራው አሳሰበ
የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት በታላቁ ንጉሥ መታሰቢያ በአፄ ምንሊክ ሐዉልት አደባባይ ውስጥ ታጥሮ የተቀመጠው የቆርቆሮ ቤት እንዲፈርስ አሳሰበ፡፡
የታላቁ ኢትዮጵያዊ ንጉሥ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ህዳር 1 ቀን 2011 ዓ.ም
የከተሞች ሊዝ መነሻ ዋጋ በ2 ዓመት ውስጥ እንዲከለሱ የሚያስገድድ አዋጅ ለሚኒስትሮች ም/ቤት ቀረበ
ከተሞች የሊዝ መነሻ ዋጋን ከሁለት ዓመት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ እንዲከልሱ የሚያስገድድ ረቂቅ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 30 ቀን 2011 ዓ.ም
በወልዲያ ዮንቨርስቲ በተከሰተ ብሔር ተኮር ግጭት ሁለት ተማሪዎች ተገደሉ
ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው እና ባለፈው ዓመት በተለያዮ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ብሔር ተኮር ግጭት ዘንድሮም...
በኢትዮጵያ “ሙስሊም ጠልነት” ስለመኖሩ || መሐመድ አሊ መሐመድ
|| በኢትዮጵያ "ሙስሊም ጠልነት"(Islamo-phobia) ስለመኖሩ፣
መሐመድ አሊ መሐመድ-ጠበቃና የሕግ አማካሪ||
በእኔ እይታና ግምገማ በኢትዮጵያ ሙስሊም ጠልነት (Islamo-phobia) ሰፊ ማህበራዊ መሠረት ያለው አይመስለኝም፡፡ ምናልባትም በአንዳንድ አካባቢዎችና ወገኖች...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 29 ቀን 2011 ዓ.ም
እስክንድር ነጋ ዛሬ በአንበሳ አውቶቢሶች እየተዘዋወረ ለነዋሪዎች ስለባላደራው ዓላማ አስረዳ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኦዴፓን የበላይነት ተከትሎ በግልጽ እየተንጸባረቀ ያለውን አዲስ አበባን የመጠቅለል እና የፊንፊኔ ኬኛን...





























