Saturday, May 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

‹‹ወሎን ከፍቶት ማን ሊደሰት?›› || መላኩ አላምረው

 ‹‹ወሎ›› ስሙ ሲጠራ ብዙ ነገሮች ወደ አእምሮዬ ይመጣሉ፡፡ ‹‹ፍቅር›› ቀዳሚው ነው፡፡ እስላም ክርስቲያኑ፣ በረኸኛው ከደገኛው፣ ብሔረሰብ ሕዝቡ፣ ተፈጠሮና ሰው… ሁሉም በፍቅር የሚኖርበት ምድር ነው...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 28 ቀን 2011 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለ"መውሊድ አን' ነቢ" በዓል መልዕክት አስተላለፉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የነቢዩ ሙሐመድ (ሠዓወ) የልደት በዓልን አስመልክቶ ለመላው ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የእንኳን አደረሳችሁ...

ዝቅ ብሎ ሊያስታርቅ ለሚችል አባት ቦታ ሊሰጥ ይገባል || ታምሩ ገዳ

ዛሬ አለማችንን እያወደመ እና እያባላን የሚገኘው የእኔ ልብለጥ ፣የእኔ ልብለጥ ፣ ሁሉን አዋቂነት ፣ልበ ደንዳናነት እና በንጹሃኖች ደም እና ህይወት የመንገድ ልክፍት ናቸው። አንድ ታላቅ...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 27 ቀን 2011 ዓ.ም

ዶናልድ ትራምፕ ከውይይቱ አስቀድመው ያነጋገሯቸው ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን ተስማሙ በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ የተወያዩት የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የህዳሴ ግድብን የውሃ አሞላልና ኦፕሬሽንን...

በኅዳሴ ጉዳይ የጋራ መግለጫ

የግብፅ፣ የኢትዮጵያ፣ የሱዳን፣ የዩናይትድ ስቴትስና የዓለም ባንክ የጋራ መግለጫ የግብፅ፣ የኢትዮጵያና የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ እንዲሁም ልዑኮቻቸው ከዩናይትድ ስቴትስ የገንዘብ ሚኒስትርና ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 26 ቀን 2011 ዓ.ም

ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የአሜሪካ አፍሪካ ጦር ዕዝ አዛዥ ጋር በመከላከያ ግንባታ ዙሪያ ተወያዮ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአሜሪካ አፍሪካ ዕዝ አዣዥ ከሆኑት ጀነራል ስቴፈን ታውንሴንድ...

የአል ባግዳዲ እህት ሶርያ ውስጥ መያዟን የቱርክ ባለሥልጣናት ገለጹ

ኢትዮጵያ ነገ || በቅርቡ የተገደለውና የቀድሞው የአይ ኤስ መሪ አቡ ባካር አል ባግዳዲ እህት በሰሜናዊ ሶርያ ውስጥ በቁጥጥር ሥር መዋሏን የቱርክ ባለ ሥልጣኖች ገለጹ::...

አስመራ በገባን በሳምንቱ ነው|| መሳይ መኮንን

አስመራ በገባን በሳምንቱ ነው። ልናገኛቸው እንደምንፈልግ ለኤርትራ ሰዎች ነገርናቸውና መልዕክት ላኩባቸው። ፍቃደኛ ሆነው ሊያገኙን እንደሚመጡ ገለጹልን። በኢሳት ሬዲዮ ላይ ለበርካታ ጊዜያት ቃለመጠይቅ ስላደረኩላቸው በቅርበት...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 25 ቀን 2011 ዓ.ም

በአ/አ የማህጸን ጫፍ ካንሰር ክትባት የወሰዱ 50 ተማሪዎች ራሳቸውን ስተው ወደቁ በአዲስ አበባ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ውስጥ በሚገኘው ብርሃን እና ሰላም ተብሎ በሚጠራው የመጀመሪያ...

Poems