Saturday, May 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ስለ ኢትዮጵያ አስገራሚ እውነታዎች || ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

ኢትዮጵያ ማለት የቃሉ ትርጉም እነዚያ አዕምሯቸውን የታወሩ ጠላቶቿ እንደሚያወሩት የተቃጠለ ፊት ማለት ሳይሆን ኢትዮጵያ ማለት “ለአምላክ የሚሰጥ የወርቅ ሥጦታ” ማለት ነው ትርጉሙ። ሲተነተንም ኢት=አምላክ፣...

የሞት ሽረት ማኒፌስቶ || ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

ተፃፈ በእምዬ ኢትዮጵያ ስም።  አስተዋይ ያስተውል። ያልሰራናትን ኢትዮጵያ ስንናፍቅ ጉድ ሆነናል። የራሳችንን ድርሻ መወጣታችንን ከማየት እንጀምር። ብዙሃን ዝምተኛው ኢትዮጵያዊ (silent majority)ፖለቲካው ቆሻሻ ሆኖበት ቁጭ ብሎ፥...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 24 ቀን 2011 ዓ.ም

ቅዱስ ሲኖዶስ ለአማኞች በሙሉ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ማሰልጠኛ እንዲከፈት ወሰነ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የቤተ የዕምነቱ ተከታዮች በቋንቋቸው ማስተማርና ማገልገል እንዲቻል በሁሉም...

ዛሬ የጃዋርን መግለጫ ከተዋሱ ነገ የሱን ሜንጫ እንደማያነሱ በምን እንመን? || አሌክስ አብርሃም

ጠ/ሚንስትር ዓብይ አህመድ አገር ለማረጋጋት ያደረጉትን ጥረት ባደንቅም ያቀረቡትን ሪፖርት ግን ፈፅሞ አላምንበትም ! በአሁኑ ሰዓት ኦሮሚያ ውስጥ እንኳን ቄሮ የጨፈጨፈውን ህዝብ ብሔር ለማጣራት...

ንቀን ያለፍነው ቃል || በእውቀቱ ስዩም

  ከለታት አንድ ቀን፤ ወደ ቤቷ ሄድኩኝ; ጥቅል ጎመን አርዳ ፤ እንጉዳዩን ጠብሳ ጋበዘችኝ ምሳ ሙያዋን አደነቅሁ ገበታው ሲነሳ ካያቷ ተዋወቅሁ፤ አረጋዊት ናቸው፤ እድሚያቸው የገፋ ድሮ ልጅ እያሉ፤ ዐይናቼው የጠፋ በድሚያቸው በረካ፤ በፅዋቸው...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 23 ቀን 2011 ዓ.ም

በሰሞኑ ግጭት ከሞቱት አማሮች ኦሮሞዎች በዕጥፍ እንደሚበልጡ ዶ/ር ዐቢይ ተናገሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በወቅታዊ የሃገሪቱ ጉዳዮች ላይ በሰጡት መግለጫ አንድ ወደፊት ስንሄድ ሁለት...

የአምቦ ፖለቲካ ከ ሀ እስከ ፐ! || ታዬ ደንደአ

በሁሉም የኦሮሚያ አከባቢዎች ለነፃነት ትግሉ ዉድ ዋጋ ተከፍሏል። ከቤጊ እስከ ጭናቅሰን እና ከሞያሌ እስከ ሰላሌ ወጣቶች እና አዋቂዎች በቆራጥነት ታግሏል። የአምቦ ግን ከሁሉም ይለያል።...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 22 ቀን 2011 ዓ.ም

አዴፓ አብንና አምስቱ የአማራ ድርጅቶች አብረው ለመሥራት ተስማሙ የአማራን ሕዝብ ማዕከል አድርገው የሚንቀሳቀሱት አዴፓ፣ አብን እና የአምስቱ ፖለቲካ ፓርቲዎችን ጥምረት የያዘው የአማራ ድርጅት፤ በጋራ ለመሥራት...

እስክንድርንማ ተውት! || መስከረም አበራ

ሰሞኑን ከአንድ ወዳጄ ጋር በስልክ እናወራለን፡፡ እሱ በጠ/ሚ አብይ አስተዳደር ላይ ተስፋ ቆርጦ ጨርሷል፤እኔ ደሞ ደፍርሶ ሲጠራ የሚመጣ ነገር ካለ እንይ ባይ ነኝ፡፡ በክርክራን...

ፌዴራላዊ ስርዐቱ የተተገበረበት መንገድ ዜጎችን ለሰብአዊ መብት ጥሰት አጋልጧል ተባለ

አዲስ አበባ || በኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ፌዴራላዊ ስርዐቱ የተተገበረበት መንገድ ዜጎችን ለሰብአዊ መብት ተጋላጭ ማድረጉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽነር ዶክተር ዳንኤል በቀለ ተናገሩ:: ዶክተር ዳንኤል...

Poems