Saturday, May 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የአጋች ታጋች ድራማ || ሙሼ ሰሙ

የስቶክሆልም ሲንድረም በመባል የሚታወቀው የአጋች ታጋች ድራማ ዓለም አቀፍ የስነ-ልቦና ጠበብትንና የፍልስፍና ምሁራንን ትኩረት በእጅጉ የሳበና እስካሁንም ድረስ እያወዛገበ የሚገኝ ባንክ በመዝረፋ ተጀምሮ በስነ...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 21 ቀን 2011 ዓ.ም

ኢትዮ ቴሌኮምን  ኬንያና ደቡብ አፍሪካ በሽርክና ሊገዙት እንቅስቃሴ ጀመሩ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት መሸጣቸው ቁርጥ መሆኑን ከመሰከረባቸው አራት መንግሥታዊ የልማት ድርጅቶች መሀል አንዱ የሆነው...

ግልጽ ደብዳቤ ይድረስ || ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ታምራት ላይኔ

ግልጽ ደብዳቤ ይድረስ: ለአሁኑ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ታምራት ላይኔ ኢትዮጵያን የመምራት ሃላፊነት እጅዎ ላይ በወደቀበት በእዚህ ታሪካዊ ወቅት አገሪቱን የህወሃት የበላይነት...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይፈቱ! || ያሬድ ኃይለማርያም

መቼም ይህ ሁሉ ውርጅብኝ በአገር እና በሕዝብ ላይ እንደማያባራ ዝናብ ሲወርድ ዝም ማለትዎ አንድም አቅም ማጣት፣ አንድም በፓርቲ ሰንሰለት ተጠርንፈው፣ አንድም ከብሽቀት፣ አለያም ምን...

ታዬ ደንደዓ ቤቲን ቢጠይቃት… || ቴዲ አትላንታ

“በተደጋጋሚ ሳይሽ ቃለመጠይቅ ስታደርጊ ቀይ ሊፒስቲክ ትቀቢያለሽ፣ አንቺ የዚህ ቴሌቪዥን ተቀጣሪ ሰራተኛ ነሽ፣ ይህን ማድረግሽ ቴሌቪዥን ጣቢያው ቀይ ቀለም ይወዳል የሚል ግንዛቤ ሊያሰጥ አይችልም...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 20 ቀን 2011 ዓ.ም

ለሰሞኑ ግጭት ሚና አላቸው የተባሉ 407 ሰዎች መያዛቸውን መንግሥት ገለጸ ባለፈዉ ሳምንት ከጥቅምት 11 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በተከታታይ ቀናት ከተፈጠረው ክስተት ጋር ተያይዞ ግጭት...

ከህዝብ እና ከእውነት የቱ ይበልጣል? || ደረጀ ደስታ

እንደሽንፍላ ያልጠራው ኦህዴድን ጨምሮ፣ እንደ ሕወሓትና ኦነግ ያሉት ብሔርተኞችና ደጋፊዎቻቸው ቀውስ እያሸተቱ ነው። ኦህዴድ በሥልጣን ለመደላደል፣ ኦነግ ወደ ሥልጣን ለመምጣት ህወሃቶች ደግሞ ለትንሳኤያቸው ተስፋ...

ሰላምና ደኅንነት በኢትዮጵያ || ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ

በቅድሚያ አንድ በምስራቅ አፍሪካ ጉዳይ ኤክስፐርት የሆኑ በተናገሩት እንጀምር፤ “በአፍሪካ ቀንድ በተለይም በኢትዮጵያ የእርስበርስ ጦርነት በተለይም የጅምላ ጭፍጨፋ ሊካሄድ እየተጠነሰሰ ነው፤ … የእርስበርስ ጦርነት በኢትዮጵያ...

ካለንበት ወዴት? || ከዳዊት ወልደጊዮርጊስ

ኢትዮጵያ እንደ አገር፣ ኢትዮጵያውያን ደግሞ እንደ ህዝብ በቅርብ ጊዜ ታሪካችን አሁን ወዳ'ለንበት የበለጠ አሳሳቢ ሁኔታ ውስጥ ገብተን አናውቅም። የአገሪቱ ህልውና፣ የህዝባችን አንድነትና ደህንነት ታላቅ...

ኢትዮጵያ፦ ምን እናስብ? ምን እናድርግ? || ሱራፌል ወንድሙ

የዜጎችን ደህንነትና ሰላም መጠበቅ ከአምባገነንነት ጋር መምታት የለበትም። ከህግ በላይ ሳይሆኑ በህግ አግባብ የሰላማዊ ዜጎችን ህይወት መጠበቅ ይቻላል። እርሱ ግን አንድ መፍትሔ ብቻ ነው።...

Poems