Amharic Posts
Home Amharic Posts
ትናንትና ከታላቅ ሰው እግር ሥር ቁጭ ብለን ስንማር ዋልን || ወሰንሰገድ ገብረኪዳን
ትናንትና ከታላቅ ሰው እግር ሥር ቁጭ ብለን ስንማር ዋልን። እውነት እውነት እላችኋለሁ ከእሳቸው (ከዶ/ር ኃይሉ አርአያ) ጋር አንድ ቀን ሲያወጉ መዋል አይደለም ለ2 ሰዓት...
ከእውነት የበለጠ እውነት ኢትዮጵያን ያሻግራል || ዶ/ር ዘላለም እሸቴ
ኢትዮጵያን እንበታትናለን ብሎ ሲሰራ የነበረው ዕብሪተኛ ሰውባለጊዜ ሆነና፥ ራሱ ብቻውን መንግስት ሆኖ መላውን ኢትዮጵያእንደ ጎልያድ በማን አለብኝነት ሲያስጨንቅ የሚታይባት ምድር ኢትዮጵያ ናት።
አንድ ቤተሰብ የሆነውን...
ዶ/ር አብይን አንግሶ ጃዋርን መወንጅል ሕጋዊነት የለዉም ||
የአገራችን ኢትዮጵያ ጉዳይ ስለሚያስጨንቃችሁና መልካሙን ለምትመኙ በዉስጥና በዓለም ዙሪያ ለምትገኙ ኢትዮጵያዉያን፤ በመጀመሪያ ከዘመናት በፊት ስለ አገራችን ኢትዮጵያ በነቢያት የተነገረዉ የሰላምና የብልጽግና ዓመት ተካፋዮች እንድንሆን...
የአይጥ ጉድጓድ ከሕግ ተጠያቂነት ያድን ይሆን? || ያሬድ ኃይለማርያም
ምን አስቸኮለህ ነገ ትሰማዋለህ አትሉኝም። ለማንኛውም፤
ለምጣዱ ሲባል ትለፍ ብለን ያቀበጥናት አይጥ ምጣዱን ሰብራ እንዳትገላግለን። ደሞ አይጥ በምን አቅሟ ነው ምጣድ የምትሰብረው ትሉ ይሆናል። አይሆንም...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 19 ቀን 2011 ዓ.ም
የጋሞ የሀገር ሽማግሌዎች የተገዳደሉትን የኮሬ ብሔረሰብና የጉጂ ማኅበረሰብን አስታረቁ
በኮሬ ብሔረሰብ እና በጉጂ ማህበረሰብ መካከል ተፈጥሮ የነበረው ግጭት በጋሞ ባይራ የሐገር ሽማግሌዎች በባህላዊ ዕርቅ ሥነ...
“የእነ ዶ/ር አብይ ስምምነት ለእስራት ዳረገን ” ነዋሪዎች || ታምሩ ገዳ
በቅርቡ የአለማቀፉ የሰላም ኖቤል ተሸላሚ የሆኑት ዶ/ር አብይ አህመድ በቅዳሚነት ከኢትዮ-ኤርትራ ጋር የነበረው ውጥረትን በማርገባቸው እንደሆነ ሸላሚው ድርጅት መግለጹ እሙን ነው።
ይሁን እንጂ የሰላም ሂደቱ...
“በተከሰተው ሁከት በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ በጥፋቱ ተሣታፊ የሆኑ ሰዎች ሁሉ በሕግ ተጠያቂነታቸው መረጋገጥ...
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን
ጋዜጣዊ መግለጫ አዲስ አበባ
ጥቅምት 18 ቀን 2012 ዓ.ም.
በኢትዮጵያ የተጀመረው የለውጥ እና ተሃድሶ እርምጃ በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ ተጨባጭ ውጤቶች...
የነዚህ አባቶች ሁኔታ ያስደምማል! || ሞሐመድ አሊ ሞሐመድ
ስለክርስትናም ሆነ ስለእስልምና እምነቶች; ከነዚህ አባቶች የተሻለ ዕውቀት; ቅርበት; ተቆርቋሪነትና የኃላፊነት ስሜት ሊኖረው የሚችለው ማነው? እነዚህ በዕድሜም አንጋፋና ቀደምትነት ያላቸው የእምነት አባቶች; በውስጣቸው ብዙ...
28 የአገሬን ልጆች ገድሏል || ቴዎድሮስ ዳኘ (ቴዲ ደነቀ)
ይህ የአይ ሲስ መሪ አቡበከር አል ባግዳዲ በአሜሪካ ኃይሎች ከተደበቀበት ተገኝቶ የተገደለው (ሊያዝ ሲል ራሱን ያጠፋው) በዚህ ሳምንት ነው። ይህ ሰው፣ ከሌላው ሁሉ ወንጀሉ፣...
ነጻነትም፣ ስርዓትም ማጣት! || በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ
ሁሉም ሰው የራሱን ጥቅም ለማስከበር በሚያደርገው እንቅስቃሴ ግጭት እንዳይፈጥር በነጻነትና በስርዓት መካከል እርቅና ሚዛን ያስፈልጋል የሚሉት በፍቃዱ ኃይሉ፣ በአብዛኛው ዴሞክራሲያዊ ስርዓቶችም ሰብኣዊ ነጻነትን ከተገቢው...






























