Saturday, May 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 18 ቀን 2011 ዓ.ም

የአብን እና የባለአደራው አመራሮችን ጨምሮ 22 ሰዎች ከወራት በኋላ ከዕስር ተፈቱ ከሰኔ አስራ አምስቱ የአማራ ክልል ከፍተኛ ባለሥልጣናት ግድያ እና የባህርዳሩ ውዝግብ ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው...

ከ ኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የተሠጠ መግለጫ

ለኢትዮጵያዊያን የነፃነት፣ እኩልነትና የዴሞክራሲ ጥያቄ የህይወታቸው አካል ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ከውጭ ወራሪም ሆነ ከውስጥ አምባገነን አገዛዝ ጋር የሚያደርጉት ትንቅንቅ ዛሬም መቋጫ አላገኘም፡፡ በየምዕራፉ...

አዴፓ: ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ ኦዴፓ: ጃዋር || አንተነህ ሙሉጌታ

ዛሬ ጠዋት "አዴፓ የሚባለው ድርጅት በህይዎት አለ ወይ?" ብየ ጠይቄ ነበር። ከተሲዓት የአዴፓ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ዮሃንስ "አዎ አለን" ብለው የሚከተለውን መልስ በአማራ ቲቢ...

ወይ ለኦሮሚያም አልሆነ….!? || ደረጀ ደስታ

ይሄ ነገር እኮ ወይ ለኢትዮጵያ አልሆነ ወይ ለተዘመረላት ኦሮሚያም አልሆነ። ትግራይም እየተቀየመ አማራውም እየታመመ ደቡብና ሌላውም እያጉረመረመ ኤርትራም እየተገረመ ከሆነ ተጠቃሚው ማነው? ዝምብሎ ተነስ...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 18 ቀን 2011 ዓ.ም

ጃዋር መሐመድ ከፌስ ቡክ ገጹ ላይ ጽሑፎቹን ማጥፋት ጀመሯል ረቡዕ በተለያዩ አካባቢዎች የተቀሰቀሱ ተቃውሞዎችን ተከትሎ የተፈጠሩ ግጭቶች የብሔርና የሃይማኖት መልክ ይዘው ለቀናት ከቀጠሉ በኋላ አሁን...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 17 ቀን 2011 ዓ.ም

ኦርቶዶክሶችን ማጥቃቱን ተከትሎ ቤ/ክርስቲያን ከገቡ የዶዶላ ነዋሪዎች 2 እርጉዞች በድንኳን ወለዱ ከረቡዕ ዕለት ጀምሮ በተለያዩ ቦታዎች የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ በምዕራብ አርሲ፤ ዶዶላ ከተማ በተፈጠረ ግጭት...

የኢትዮጵያ መዳን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው || ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

ዕድሜ ልካችንን በመከራ ውስጥ አልፈን ስናበቃ፥ የብርሃን ጭላንጭል አሳይቶ እንቁልጭልጭ የሚጫወትብን ጨካኝ አምላክ የለንም። እግዚአብሔር በምድራችን የጀመረውን መልካም ሥራ ዳር ሳያደርስ መንገድ ላይ አይጥለንም።...

ግልፅ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ||| በሙክታር ኡስማን

ውድ ጠቅላይ ሚኒስቴር እንኳን ለሀገርዎ አበቃዎ። በተፈጠረውና በወደቀብን መዓት ምን እንደሚሉን በጉጉት ስጠብቅ ነበር። ማምሻውን መግለጫዎትን አነበብኩ። የዘውትር ማፅናኛ ቃል ከመሆን ያለፈ ሀባ ጠብ...

ብሄረተኝነት የሚጀመረው በቅብጠት አይደለም ||| በወቅቱ ስዩም

ብሄረተኝነት የሚጀመረው በቅብጠት አይደለም፤ ከጭቆና የሚወለድ ነው፤ ይሁን እንጂ ብሄርተኝነት ካልተገራ የሆነ ደረጃ ሲደርስ ይዘቅጣል፤ ራስን ለማስገበር የተጀመረ ትግል ጎረቤትን በማስገበር ይጠናቀቃል፤ በኢትዮጵያም ሆነ...

የአዲስ አበባ መንግሥት? ||| ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ

ይህ የአፍሪካ መዲና፣ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ፣ የዐለም አቀፍ ድርጅቶች መቀመጫ... አያሌ ኃላፊነቶች ደራርባ የያዘችው የአዲስ አበባ ድምጽ ነው። በስመ-ፌደራሊዝም፣ ዘውጌ-ብሔርተኞች የነጠቋትን የፖለቲካ መብቶች ለማስመለስ...

Poems