Amharic Posts
Home Amharic Posts
ጠ/ሚ/ትር አብይ አህመድ በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሰጡት መግለጫ ሙሉ ቃል
የተከበራችሁ የሀገሬ ሕዝቦች!
ሰሞኑን በተከሠተው እጅግ አሳዛኝ ግጭት በዜጎቻችንና በንብረታቸው ላይ በደረሰው ሁሉ ማዘኔን አስቀድሜ ለመግለጥ እወዳለሁ።
ያጋጠመን ፈተና ኢትዮጵያውያን ካልተባበርንና አንድ ሆነን ካልቆምን መንገዳችን ምን...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 14 ቀን 2011 ዓ.ም
የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ከለማ መገርሳና ሞፈሪያት ካሚል ጋር ተወያዮ
ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ጋር ዛሬ ሊወያዩ ቀጠሮ መያዙን...
መንጋን በሕግ እንጂ በፍቅር መግራት አይቻልም! || ያሬድ ኃይለማርያም
አብዲ ኢሌን ከሕግ በታች ያዋለ መንግስት ጃዋርን እያሽሞነሞነ ይዞት ሊቀጥል አይችልም።
መንጋ ፍቅር አያውቅም፣ መንጋ ሰላም አያውቅም፣ መንጋ ክብር አያውቅም፣ መንጋ ሕግ አያውቅም፣ መንጋ ሽምግልና...
የዐቢይ እና የጃዋር ግብግብ || በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ
አክቲቪስት ጃዋር መሐመድ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ደጋግመው የሚጠሩ ሥሞች ናቸው። ሁለቱም የየራሳቸው የኀይል ምንጭ እና የቅቡልነት...
እነዚህ ኦሮሞዎች፣ እነዚህ አማሮች፣ እነዚህ ትግሬዎች…..! || ደረጀ ደስታ
እኔ ተሸንፌያለሁ እናንተስ? እንደኔው የተሸነፋችሁ፣ እንደኔው የፈራችሁ፣ እንደኔው የዘገነናችሁ፣ የየቀኑ ፍጅት ያመማችሁ፣ ታደርጉት ጠፍቷችሁ፣ እንደኔው ያፈራችሁ 24 ሰዓቱን የተዋረዳችሁ ኑ አብረን አንገት እንድፋ። ድል...
ዶ/ር ደብረፂዮን የለውጡ ቡድን ህወሓት ላይ ጦርነት አውጆ ነበር አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሕወሓት ነባር ታጋዮችና ፈለጭ ቆራጮቹ የአባይ ጸሐዬና የስብሓት ነጋ መልዕክተኛና ታዛዥ እንጂ የመወሰን ሥልጣን የላቸውም በሚል የሚታሙት የትግራይ ክልል ምክትል ፕሬዝደንት፣ ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 13 ቀን 2011 ዓ.ም
ኮ/ል ከማል ገልቹ እና ዳውድ ኢብሳ በጃዋር መኖሪያ ቤት መግለጫ ሰጡ
በኦሮሚያ የተለያዮ ከተሞች ውስጥ የተቀሰቀሰው አመጽ እንዳይበርድና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀረቡለትን ጥያቄዎች እስኪመልስ...
የዛቻ ጦርነት || መስፍን ወልደ ማርያም
ጥቅምት 2012
በልጅነታችን እስቲ ንካኝ! አስቲ ንካኝ! እንባባልና አንዱ ጀብደኛ ይነካል! ከዚያ በኋላ መሬት ጠባብ ትሆናለች! ድንጋይም ውድ ይሆናል! ደም ደምን መጥራት ይጀምራል! ያኔ አምቡላንስ...
የፈለጉት ነገር በቤታቸው ሞልቶ || በእውቀቱ ስዩም
በዳግማይ ምኒልክ ዘመን ባንዱ ገጠር ውስጥ አንዱ ባላገር የሌላውን ሚስት ወሸመ፤ ባልየው ሲባንን ውሽምየውን በጥይት ልቡን አለውና ካገር ተሰደደ፡፤ ይህንን የሰማ፤ ምህረቴ የተባለ፤ እንደ...
አፍቃሪ ጁዋሮች መደመር መጽሐፍን አቃጠሉ፣ ህይወት ጠፋ… || በታምሩ ገዳ
የኦሮሞ ሚዲያ ኔትዎርክ ባለቤት እና የኦሮሞ ፈርስት አክቲቪስት የሆነው ጁዋር መሐመድ ከመንግስት ይደረግለት የነበረው የጥበቃ እና የፕሮቶኮል አቅርቦት ሊቋረጥ ነው የሚል መረጃ ደርሶኛል በማለት...






























