Amharic Posts
Home Amharic Posts
በወያኔ የፈጠራ ክስ ጋዜጠኛ ፍቃዱ ማ/ወርቅ ጥፋተኛ ተብሎ ታሰረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከ20 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ ነፃ ፕሬስ ውስጥ ሠፊ ተሳትፎ ሲያደርግ የቆየው ጋዜጠኛ ፍቃዱ ማ/ወርቅ ትናንት ጥቅምት 11 ቀን 2012 ዓ.ም፣ ከስድስት ዓመት በፊት በተመሰረተበት...
ከዛሬ ተቃውሞ ሰልፎች ጋር የተያያዙ ዜናዎች
በጃዋር የአመጽ ጥሪ የተነሳ ሦስት ሰዎች በሐረር ተገድለዋል
አወዛጋቢው ጃዋር መሐመድ ዛሬ ሌሊት በኦሮሚያ ክልል መንግሥት የተመደቡለት ጠባቂዎች የተነሱበት መሆኑን መግለጹን ተከትሎ አመጽ ቀስቃሽ የሆኑ...
እንደ በኩር እናት || ወሰንሰገድ ገብረኪዳን
እንደ አዲስ ሙሽራ- እንደ በኩር እናት፣
ደሞ አብረከረካት - ሀገሬን ደም መታት፣
ከአንጀት የማይወጣ - ከልብ የማይፋቅ -መራር ሀዘን ገባት።
ዘመናዊ ሃኪም - የሚገላግላት፣
የባህል አዋቂ አዋላጅ ቸግሯት፣
በሆዷ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 12 ቀን 2011 ዓ.ም
በአ/አ ጀሞ አደባባይ የጃዋር ደጋፊዎች መንገድ ዘግተው ጎማ ሲያቃጥሉ ዋሉ
ሞቴም ሆነ ኑሮዬ በኦሮሚያና በፊንፊኔ ነው ያለው የአክቲቪስት ጃዋር ደጋፊዎች ዛሬ ጽንፈኛ ብሔርተኞችና አለቃቸው በሚቋምጥላት...
ግብጾች ስለጦርነት ቀሰቀሱ ፣ዶ/ር አብይ ምላሽ ሰጡ… || ታምሩ ገዳ
ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ በመገንባት ላይ ባለችው የህዳሴው ግድብ ዙሪያ ሰሞኑን የተካረረ ዲፕሎማሲያዊ እስጣ እገባ ውስጥ የገቡት የግብጽ እና የኢትዮጵያ መንግስታት የጦርነትን፣የድርድርን እና የገለልተኛ...
ዐብይ መርዝ || መስፍን አረጋ
ዐብይ መርዝ
ዐብይ አህመድ፣ ዐብይ አህመድ
ያህያ ሥጋ አልጋ ሲሉት ዐመድ፡፡
መስፍን አረጋ
መንደርደርያ
ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው፡፡ የዚህ ጦማር ዓላማ ደግሞ /መደመር/ የሚሰኘው ያብይ አህመድ /የመቀነስ/
ጎርፍ ጦቢያን ጠራርጎ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 11 ቀን 2011 ዓ.ም
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጃዋር መሐመድ እና አባሪዎቹን አስጠነቀቁ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ...
ከሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
በቅድሚያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የኖቤል ሰላም ሽልማት በማግኘታቸው የተሰማውን የላቀ ደስታ ሶዴፓ ይገልፃል።
የሶማሌ ክልል ህዝብ ከሌሎች የሀገራችን ህዝቦች ጋር በመሆን ለዘመናት ለነፃነት፣...
ግልፅ ደብዳቤ ለዶክተር ዓቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር || ታዬ ቦጋለ
የትላንቱ ቄሮ ለህዝብ ፍትህ ግንባሩን የሚሰጥ ሲሆን – የዛሬው ቄሮ ህዝብን ወግሮ በአሰቃቂ ሁኔታ የሚገድል ሆኖ ተከሰተ። የትላንቱ ቄሮ የሙስና ሠፈሮችን የሚፃረር – የዛሬው...
የጌታቸው ረዳ ውሸትና ሃሜት! || ስዩም ተሾመ
ምሳ ሰዓት ላይ አንድ ወዳጄ ስልክ ደውሎ አቶ ጌታቸው ረዳ ከትግራይ ሚዲያ ሃውስ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ እንድመለከት ሲወተውተኝ ከወትሮ የተለየ ነገር ይኖራል ብዬ...





























