Amharic Posts
Home Amharic Posts
ዌል እንግዲክ” እንዲል ኃይሌ || በጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገብረኪዳን
ዌል እንግዲክ" እንዲል ኃይሌ፤ ነገሩን እናዋዛው ዘንድ ወደድን።
እናም ወደ ኮዬ ፈጬ ወረድን። በዚያ....
አንዱ ቄሮ ከመሰሎቹ ተነጥሎ ለብቻው ተቀምጧል። አዝኗል። በጣም ከፍቶታል።
"ምነው? ምን ሆነሀል?"
"ምን እባክህ፤...
የለዛ አዋርድ ተሸላሚው ጃንቦ ጆቴ || ለኦቢኤን ቴሌቪዥን
|| ትናንት ለኦቢኤን ቴሌቪዥን ጣብያ በአፋን ኦሮሚፋ ከሰጠው ቃለ ምልልስ ያነሳቸው ነጥቦች ||
- አማርኛ ቋንቋ አድጎ እዚህ የደረሰው በአርት (art) ነው:: አማርኛ ቋንቋን እንዲወደድ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 10 ቀን 2011 ዓ.ም
በ400 ሚሊዮን ብር ዕዳ 200 የኢትዮጵያ ባቡር ፉርጎዎች በቻይና ተይዘዋል ተባለ
ለኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር አገልግሎት እንዲሰጡ የዕቃ እና የመንገደኞች ማጓጓዣ ሁለት መቶ የባቡር ፉርጎዎች...
“ለውጡ ሐዲዱን ስቷል ብዬ ነው የማምነው” አርቲስት ታማኝ በየነ
ታማኝ በየነ ዘርፈ ብዙ የኪነ ጥበብ ባለሙያ፣
የሰብዓዊ መብት ተሟጋች፣ ፖለቲከኛ፣
የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ፣
ኮሜዲያን እንደሆነ ይነገርለታል። ታማኝ
በአገሪቷ በነበረው የፖለቲካ ሁኔታ በስደት...
‹‹ቃሌ›› || ጋዜጠኛ ፍቃዱ ማህተመወርቅ
|| የግዮን መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ||
ሕወሓት መራሹ ኢሕአዴግ በ‹ዴሞክራሲ› ሥም ብረት-ነክሶ የወየነበትን ትግል በአሸናፊነት ከተወጣ በኋላ በነበረው ሥርዓት፣ ‹ሃሳብን በነፃ የመግለጽ መብት ፈቅጃለሁ› የሚል...
በመግለጫ የሚነጋገሩት ኢሕአዴጎች || ነአምን አሸናፊ
‹‹ምንም እንኳን ጉዳዩ በሒደት ያለና ያልተቋጨ በመሆኑ በዚህ ወቅት መግለጫ መስጠትም ሆነ በሚወጡ የተሳሳቱ መግለጫዎች ላይ መልስ መስጠት አስፈላጊ አይደለም በሚል እምነት ጉዳዩን በዝምታ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 8 ቀን 2011 ዓ.ም
ጠ/ሚ/ር ዐቢይ መቀሌ የመሸጉትን የሕወሓት ሹማምንት " ውስኪ ጠጪ ኢሕአዴጎች" ሲሉ ተሳለቁባቸው
'መደመር' የተሰኘው መጽሐፋቸው ምርቃ ሥነ ሥርዓት ማብቂያ ላይ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ሙሉ መግለጫ
የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ባለፉት ሁለት ቀናት ሲያካሂድ በቆየው ስብሰባ አሁን የደረስንበትን የትግል ምዕራፍ እና በፓርቲው ውስጥ የሚስተዋሉ ጥንካሬዎችና ጉድለቶችን በጥልቀት በመገምገም የፓርቲው ውስጣዊ ክፍተቶችን...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 7 ቀን 2011 ዓ.ም
የትግራይ ት/ቢሮ ተማሪዎቹን የመከልከል መብት እንደሌለው የሳይንስና ከፍተኛ ት/ት ሚኒስቴር አሳወቀ
በትናንትናው ዕለት የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ አዳዲስ ተማሪዎችን ወደ አማራ ክልል አልክም ማለቱን ተከትሎ...
ከኢህአዴግ ምክር ቤት ፅ/ቤት የተሰጠ መግለጫ!
ኢህአዴግን ከግንባርነት ወደ አንድ ህብረ ብሄራዊ ውህድ ፓርቲ የማሸጋገር ጉዳይ በ1996 ዓ.ም ከተካሄደው 5ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ ጀምሮ በተከታታይ በተካሄዱት የድርጅቱ ጉባዔዎችና የተለያዩ ድርጅታዊ መድረኮች...






























