Saturday, May 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በችግሮች የተከበበው የኢህአዴግ አደረጃጀት የኦሮሞ ህዝብና የኢትዮጵያ ህዝቦች ጥያቄዎችን ለመመለስ የማይመች ነው- ኦዴፓ

ኢቢሲ || የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ODP) በችግሮች የተከበበው የኢህአዴግ አደረጃጀት የኦሮሞ ህዝብና የኢትዮጵያ ህዝቦች ጥያቄዎችን ለመመለስ የማይመች መሆኑን ገልጿል፡፡ ፓርቲው በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው፣ በቅርቡ ጠቅላይ...

ዉህደቱን ኦህዴድ ካላጸደቀ ዶ/ር አብይ ከኦህዴድ ሊለይ ይችላል || ግርማካሳ

የኦሮሞ ብሄረተኞች አጥበቀው ኦህዴድ ላይ ትልቅ ጫና እያሳደሩ ነው። በተለይም እነ ጃዋር ኃይላቸውን የሚያሳዩት ኦህዴድ ላይ ተንጠላጥለው ስለሆነ፣ በየቦታው የሚያሰማሯቸው ጽንፈኛ ቄሮዎች በኦህዴድ የተደራጁና...

አሜሪካ ምን ነካት? || ቴዲ ከአትላንታ

  ቱርክ የአሜሪካንን መውጣት ተከትላ ደቡብ ሶሪያን ወረረች። አሜሪካ ደግሞ “የኔ አገር አይደለም” ብላ ጥላ የወጣችው፣ አይሲስን ለመዋጋት በሄደች ጊዜ የጀርባ አጥንት ሆነው የረዷትን የሶሪያ...

የኦዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ 5 ለ4 በሆነ ድምፅ የታከለ ኡማ ከሓላፊነት መነሳት ሻረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ሥራ አስፈጻሚ በአዲስ አበባ ስብሰባውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ ሥራ አስፈጻሚ አካላት እያካሄዱት ባሉት ስብሰባ ላይ...

የትግራይ ክልል አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ወደ አማራ ክልል ዮንቨርስቲዎች አልክም አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሕወሓት መራሹ የትግራይ ክልል አዲስ ገቢ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አማራ ክልል ወደሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች አልልክም ብሏል:: የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ሓላፊ ገ/መስቀል ካሕሳይ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 6 ቀን 2011 ዓ.ም

በማዕከላዊና በምዕራብ ጎንደር የተፈጠረው ችግር ለመላ ሀገሪቱ ከባድ አደጋ መሆኑ ተነገረ በማዕከላዊና በምዕራብ ጎንደር ዞኖች፣ በጎንደር ከተማ እንዲሁም በቅማንት ብሔረሰብ አስተዳድር "ማንነትን ሽፋን" በማድረግ ባለፉት...

ቢቢሲ ቆይታ ከአቦይ ስብሃት ነጋ ጋር || “ህወሓትን የሚተካ የፖለቲካ ኃይል የለም”

አቶ ስብሃት ነጋ በትጥቅ ትግሉ ወቅት ከተራ ታጋይ ተነስተው እስከ ከፍተኛ የህወሓት አመራር የደረሱ ግለሰብ ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ወደ ስልጣን ሲመጡ፡ 'በክብር'...

ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት! || አቻምየለህ ታምሩ

ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል ጋቢና «ጋላ የሚባል አልነበረም»፤ «አማራ ያወጣልን ስም ነው» በሚል የመሰረተውን የፈጠራ ታሪክና የሐጢአት ክስ አንዱ የኦሕዴድ ባለሥልጣን እንዳዲስ ይዞት ተነስቷል። እንደባለሥልጣኑ ከሆነማ...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 5 ቀን 2011 ዓ.ም

በኑሮ ዉድነቱ ላይ ከታህሳስ ጀምሮ የሚተገበር የኤሌክትሪክ ታሪፍ ጭማሪ ሊደረግ ነው ከመጪው ታህሳስ ወር ጀምሮ ሁለተኛ ዙር የታሪፍ ማሻሻያ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል። በአስከፊ የኑሮ...

“ፈረዖን የአምባገነኖች ተምሳሌት” || አሕመዲን ጀበል

ይህን መጽሐፍ የማዘጋጀት ሐሳብ ውስጤ የተከሰተው በነሐሴ 2004 ነበር፡፡ በወቅቱ በማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ከታሰርኩ በኋላ ጫና፣ እንግልትና ስቃይ ከሞላበት ምርመራ ወደ ቀዝቃዛ የእስረኛ ማረፊያ...

Poems