Saturday, May 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ መግለጫ || በአማርኛ

የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ከመስከረም 26 እስከ ጥቅምት 2/ 2012 ዓ/ም ድረስ ለተከታታይ 7 ቀናት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በ2011 ዓ/ም ተይዘው የነበሩ የልማትና የመልካም አስተዳደር...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 4 ቀን 2011 ዓ.ም

የህዳሴ ግድቡ የተርባይኖች መጠን መቀነስ ችግር እንደሌለው ሥራ አስኪያጁ አስታወቁ በህዳሴ ግድቡ ላይ በቅርቡ ሊገጠሙ ከታቀዱት አስራ ስድስት ተርባይኖች መካከል ሦስቱ እንዲቀነሱ ምክረ ሃሳብ መቅረቡን...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 3 ቀን 2011 ዓ.ም

የእነ ጀነራል ተፈራ ማሞን ከዕስር መፈታት ተከትሎ የባህርዳር ነዋሪ አደባባይ ወጣ ዛሬ ከዕስር የተፈቱት የአማራ ክልል የፀጥታ አመራሮችን አስመልክቶ የባህር ዳር ነዋሪዎች ደስታቸውን አደባባይ ወጥተው...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 2 ቀን 2011 ዓ.ም

የአዲስ አበቤን ዲሞክራሲያዊ መብት የነፈጉት ጠ/ሚ/ር ዐቢይ በኦሮሚያ አደባባዮች ሲወደሱ ዋሉ የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድን የኖቤል ሽልማት በማስመልከት በተለያዮ ከተሞች የደስታ መግለጫ ሰልፎች ተካሄዱ። ጠቅላይ...

የሚካኤል ጎርቫቾቭ ፕሮስትሮይካና፤ የአብይ አህመድ የመደመር ፖለቲካ !! || አሥራደው ከፈረንሳይ

መንደርደሪያ : * " አገሬ ተባብራ - ካልረገጠች እርካብ፤                                 ...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጥቅምት 1 ቀን 2011 ዓ.ም

የነገው የአዲስ አበባ ሰልፍ ተከለከለ ያገደው ፖሊስ ምንም ምክንያት አላቀረበም የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮማንደር ፋሲካው ፋንታ  በማህበራዊ ሚዲያዎች እሁድ ጥቅምት 2...

ትንሽ ስለኖቤል ሽልማት || ያሬድ ኃይለማርያም

|| Le Duc Tho (Phan Dinh Khai) ተብሎ የሚጠራው ቬትናማዊ የ1974 ኖቤል አሸናፊ የተናገረው፤ “peace has not yet been established.” || ዶ/ር አብይ እንግዲህ በውስጥ ሰላማችን...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ.ም

እስክንድር ነጋ  "እሁድ መስቀል አደባባይ ከፊት ቆመን የሚመጣውን ነገር  እንጋፈጣለን"  አለ እሁድ ጥቅምት 2 ቀን በአዲስ አበባ ከተማ የተጠራው ሰልፍ ላይ አዲስ አበቤ በነቂስ በመውጣት...

ጠ/ሚ ዐብይ ለኖቤል ሽልማት በመታጨት ሁለተኛው የኢትዮጵያ መሪ እንደሆኑ ያውቃሉ? || ቢቢሲ

የዘንድሮው የኖቤል የሠላም ሽልማት እጩ የሆኑት ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ከአጼ ኃይለሥላሴ ቀጥሎ ለሽልማቱ በመታጨት ሁለተኛው የኢትዮጵያ መሪ ለመሆን ችለዋል። በስፋት እንደሚነገረው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዐብይ ዘንድሮ...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 29 ቀን 2011 ዓ.ም

"የሕዝብ ድምጽ ይሰማ" የጥቅምት 2ቱን ሠልፍ አስመልክቶ ባላአደራው ነገ መግለጫ ይሰጣል በአዲስ አበባ የባለቤትነት ጉዳይ ከፍተኛ እንቅስቃሴ በማድረግ የሚታወቀው የባለአደራው ም/ቤት (ባልደራስ) እሁድ ጥቅምት 2...

Poems