Amharic Posts
Home Amharic Posts
በ5 ቢሊዮን ብር በቤተ መንግሥቱ ግቢ ውስጥ የተገነባው አንድነት ፓርክ ተመረቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በታላቁ ቤተ መንግሥት ግቢ ውስጥ 5 ቢሊዮን ብር በጀት ተመድቦለት የተሠራው አንድነት ፓርክ ዛሬ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትና የተለያዩ ሀገራት መሪዎች በተገኙበት ተመርቆ ተከፍቷል። ፓርኩን...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 28 ቀን 2011 ዓ.ም
ኦዴፓ የሽመልስ አብዲሳን የጥፋት ንግግር በመግለጫ አድበስብሶ ለማለፍ መሞከሩ ተገለጸ
ከቀናት በፊት አዲስ አበባ ላይ በተከበረው የኢሬቻ በዓል ላይ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ...
ከ21 ዓመት በኋላ በኔዘርላንድ የተገኘው የጨለንቆ ስላሴ ዘውድ 55 ሺኅ ዶላር ተገመተ
ለ21 ዓመታት ተደብቆ የኖረ ዘውድ በኔዘርላንድስ መገኘቱ አነጋጋሪ ጉዳይ ሆኖ መሠንበቱ ይታወሳል:: ለ41 ዓመታት በኔዘርላንድ የኖሩት አቶ ሲራክ አስፋው ዘውዱ ቤታቸው የገባው በአጋጣሚ እንደሆነ...
ባለፈዉ ታሪካችን ከተፈጸሙት ስሕተቶች ይልቅ በአንድነት የሚያስተሣስሩን ይበዛሉ || የኦዲፒ መገለጫ
የሀገራችንን ሕዝቦች የእኩልነት፣ የፍትሕና እና የነጻነት ጥያቄዎችን ለመመለስ፣ ብሎም የሕዝቦቻችንን የመልማትና የመበልጸግ ፍላጎት ከግብ ለማድረስ፣ ኦዲፒ ከእኅት ድርጅቶች እና ከአጋሮቹ ጋር ኅብረት ፈጥሮ ሲታገል፣...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 27 ቀን 2011 ዓ.ም
በእነ ጀነራል ተፈራ ማሞ ላይ ጥቅምት 12 ክስ እንዲመሠረት ዛሬ ተወሰነ
በግፍ ታስረው የሚገኙት የእነ ጀነራል ተፈራ ማሞን ጉዳይ የሚከታተለው ባህር ዳር ጠቅላይ ፍርድ ቤት...
የተሰባሪ ሰባሪ ልብ የሚሰብር ትርክት || በፈቃዱ ዘ. ኃይሉ
በ2009 - አስፈሪውና አሰቃቂው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲወጣ በተገኘው መንገድ ሁሉ በአደባባይ ከተቃወሙት ሰዎች አንዱ ነበርኩ። በዚህም ሳቢያ ታስሬ ነበር። ታዲያ ከሌሎች 200 በላይ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 26 ቀን 2011 ዓ.ም
ኢዜማ በሽመልስ አብዲሳ የአደባባይ ዝልፊያ ላይ ነገ መግለጫ እንደሚሰጥ አንዷለም አራጌ ገለጹ
ሠሞኑን በተነሱት ግጭቶች እና የኦሮሚያ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳደር በሰጡት ኹከት ቀስቃሽ ዙሪያ የዜግነት...
ኤልያስ መልካ ይቆጨኛል! || መስከረም አበራ
በሃገራችን የሙዚቃ ታሪክ "ወርቃማው ዘመን" የሚባለው ከሰባዎቹ መጀመሪያ እስከ ሰማኒያዎቹ ጅማሬ ያለው ዘመን እንደሆነ ሰርፀ ሲተነትን ሰምቻለሁ።
በዚህ ዘመን የወጡ ሙዚቃዎች መንገድ ላይ እየሄደ ለሚሰማቸው...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 25 ቀን 2011 ዓ.ም
ሌሊሳ ዴሲሳ ከ18 ዓመት በኋላ የማራቶንን ክብር በወርቅ ሜዳሊያ ወደ ኢትዮጵያ መለሰ
ኢትዮጵያ በአለም ሻምፒዮና የወንዶች የማራቶን ውድድር ከአስራ ስምንት ዓመታት በኋላ በሌሊሳ ዴሲሳ አማካኝነት...
አቶ ሽመልስ አብዲሳ ትናንት የተናገሩትን አስመልክቶ የሰጠው ምላሽ
ታዋቂው ጋዜጠኛ አበበ ገላው እነ ሽመልስ አብዲሳን ሕሊናቸውን ለሕወሓት ዳቦ ሸጠው የሠሩትን ታሪካዊ ስሕተት ይቅርታ እንኳን ሳይጠይቁ ኢትዮጵያውያን በደስታ የተቀበልናቸው ያንን የሚያካክስ ጥሩ ሥራ...





























