Saturday, May 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

”ስሙን አልነግራችሁም.. || መሳይ መኮንን

''ስሙን አልነግራችሁም። ታውቁታላችሁ።'' አለን አቶ ሽመልስ የቤተመንግስት ጉብኝቱን እየመራ መሀል ላይ። በቤተመንግስቱ እየተደረገ ያለውን እድሳት ያስጎበኘውን አንድ በስም ያልነገረንን የኦሮሞ ታዋቂ ሰው አጋጣሚ እያጫወተን...

ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች የማን ተወካዮች ናቸው? || ታምሩ ገዳ

በመካከለኛ ምስራቅ አገር ኳታር እ.ኤ.አ ከመስከረም 27 እስከ ጥቅምት 6 2019 የተካሄደው 17ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር አስገራሚ እና አሳዛኝ ክስተቶችን አስተናግዷል። በመናገሻ ከተማዋ፣ ዶሃ፣...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 24 ቀን 2011 ዓ.ም

ሽመልስ አብዲሳ አማራን ነፍጠኛ በማለት ጽንፈኛ ብሔርተኛ መሆናቸውን በአደባባይ አሳዮ የኦሮሚያ ክልል ም/ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ በመስቀል አደባባይ የኢሬቻን በዓል አስመልክቶ ባስተላለፉት አማራውን ነፍጠኛ...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 23 ቀን 2011 ዓ.ም

ለኢሬቻ የተዘጋጀውን ግዙፍ ጭኮ ወጪ መንግሥት ካልሸፈነ ለሕዝቡ በቅናሽ እንደሚሸጡ ባለ ሀብቱ ገለፁ በተለያዩ አካባቢዎች የሚኖሩ እና የተለያዩ ሃይማኖቶችን የሚከተሉ ኦሮሞዎችን የሚያገናኘው የኢሬቻ በዓል በመጪው...

ኢሬቻ – የኦሮሙማ ካስማ || በፈቃዱ ዘ. ኃይሉ

ዘመናዊት ኢትዮጵያ የተፈጠረችው በአማራ አንብሮ እና በኦሮሞ ተፃርሮ መሐል በተፈጠረ መስተፃምሮ (synthesis) እንደሆነ ዶናልድ ሌቪን የነገረንን አምነን የተቀበልን፣ ተቀብለን በሰላም እየኖርን ያለን ሰዎች አለን።...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 21 ቀን 2011 ዓ.ም

 በኢሬቻ ዋዜማ የአዲስ አበባ ፖሊሶች አዲስ ዮኒፎርም በይፋ ተመረቀ ከኦሮሚያ ክልል በመጡ ወጣቶችና ከፍተኛ አመራሮች የተዋቀረውና በስም ብቻ አዲስ አበባ ፖሊስ ተብሎ የሚጠራው ተቋም አባላት...

ኢሬቻ ከገዳ ስርዓት እሴቶች የሰላምና የአንድነት ምልክት ነው || ጠ/ሚ አቢይ አህመድ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መልዕክት የተከበራችሁ የኦሮሞ ሕዝቦች። ከሁሉ አስቀድሜ እንኳን ለዚህ የተከበረ የምስጋና፣ የፍቅር፣ የሰላም፣ የእርቅና የይቅርታ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ኢሬቻ የምስጋናና የምልጃ...

የዛሬዋ ኢትዮጵያ ለኤሊያስ እና ለጃዋር || ያሬድ ኃይለማርያም

የሞተለሽ ቀርቶ የገደለሽ... የፖለቲካ አዙሪት የተጠናወታት አገራችን፤ በቅርብ ጊዜ የእስክንድር ነጋ እና የጃዋር ኢትዮጵያ በሚል አገራችን ሁለቱን ዜጎች በምን ሁኔታ እንደያዘቻቸው ጽፌ ነበር። አዎ ያ...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 19ቀን 2011 ዓ.ም

የአማራ ክልል ልዮ ኃይል በሽፍታ ፍለጋ ስም የቅማንት ሕዝብን እየገደለ ነው ተባለ በቅማንት አካባቢ ዳግም ግጭት ሊቀሳቀስ የቻለው ጳጉሜ 3 2011 ዓ.ም የአማራ ልዮ ኃይል...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 18 ቀን 2011 ዓ.ም

ለአፋን ኦሮሞ መምህራን የተሰጠው ልዮ ጥቅም ከፍተኛ ተቃውሞ ቀሰቀሰ በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የተመደቡ የኦሮምኛ ቋንቋ አስተማሪዎች ከመደበኛው ክፍያ በተለየ ልዩ ጥቅማ ጥቅምና ደሞዝ እንዲያገኙ...

Poems