Saturday, May 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ነፃ ያልወጣችው ሠንደቅ ዓላማ || መስፍን ማሞ ተሰማ

አዎ፤ አውሮፓዊው ቅኝ ገዢ ጣሊያን አድዋ ላይ ድል ሆኗልበ1888 ዓ/ም። በኢትዮጵያና ኢትዮጵያን በሚወክለው ቀስተደመናዊ ሠንደቅ ዓላማዋ ላይ ግን ከትውልድ የዘለለ ቂምቋጥሮ የደማ ልቡን በመዳፉ...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 17 ቀን 2011 ዓ.ም

በቢሾፍቱ መስቀል አደባባይ ደመራው እንዳይበራ ቄሮና ፖሊስ መከልከላቸው ተረጋገጠ በደብረዘይት (ቢሾፍቱ) ከተማ ከኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን ተነስተው፤ ወደ ደመራ ለመሄድ መንገድ ላይ ሳሉ፤ "ያልተፈቀደ ሰንደቅ አላማ...

Orthodox Ethiopians complain of persecution on eve of major holiday

AFP || Orthodox Christian leaders in Ethiopia on Friday denounced what they described as a surge in violence that has seen dozens of churches...

“የዶ/ር አብይ አስተዳደር ዝምታን መምረጡ አሳዝኖናል” || በታምሩ ገዳ

ለትላንትናዋ ሆነ ለዛሬው እንዲሁም ለመጻኢዋ ኢትዮጵያ ማንነት እና ምንነት መንገድ ከጠረጉ ተቋማት መካከል በግንባር ቀደምትነት የምትጠቀሰው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን (ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ን በቅርቡ በይፋ ላቀረበቻቸው...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመስቀል በዓል መልዕክት

"ማን ያውቃል? የመስቀል ወፍ እና የአደይ አበባ ቀጠሮ እንዳላቸው መስከረም ሲጠባ፡፡" እንዲል ኢትዮጵያዊው ባለቅኔ – እኛ እና መስከረም፤ እኛ እና መስቀልም ዓመት ጠብቀን የምንገናኝ ተነፋፋቂ...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 14 ቀን 2011 ዓ.ም

~ ምርጫ ቦርድ ለአራት ድርጅቶች የዕውቅና እና የስያሜ ባለቤትነት ማረጋገጫ ሰጠ በፓርቲ ስያሜ ባለቤትነት እና የክልል እንሁን ጥያቄዎች የተጠመደው ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለአራት የፖለቲካ ድርጅቶች...

“ተራማጁ” እና “አድኀሪው” ኢሕአዴግ || በፈቃዱ ዘ ኃይሉ

እያንዳንዱ እርምጃ፣ ተመጣጣኝ እና ተቃራኒ ድኅረ-ምላሽ አለው። ኢትዮጵያውያን የለውጥ ዕድሎቻቸው ለምን እንደማይፀኑ ሲጠየቁ፥ የሚያገኙት ተደጋጋሚ መልስ “አድኀሪያን” አደናቀፉት የሚል ነው። አባባሉ ያሰልች እንጂ ከእውነት...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 14 ቀን 2011 ዓ.ም

በደመራ በዓል በህገ መንግስቱ ከተፈቀደው ሰንደቅ ዓላማ ውጪ የሆኑ አርማዎችን መያዝ አይቻልም ተባለ ነገ የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል በሚከበርባቸው ቦታዎች ግጭት ቀስቃሽ ጽሁፎችን፣ በህገ መንግስቱ...

ቴዎድሮስ፤ ብቻውን የቆመ የለውጥ ሐዋርያ || መስፍን ማሞ ተሰማ

አፄ ቴዎድሮስ (1847 ዓ/ም - 1860 ዓ/ም) በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ቴዎድሮስ አንጀት የሚበላ በክብርየወደቀ ታላቅ ሰው እንደ ነበር ፈፅሞ የሚያጠያይቅአይደለም። ታዲያ ሰብዕናውን አሳዛኝና ተከባሪ የሚያደርገውህይወቱን...

አማራ ዜጋ፣ ኦሮሞ ጎሣ || መስፍን ወልደ ማርያም

መስከረም 2012 የኢትዮጵያ ችግር ምንጩ ብዙ ነው፤ አንዱን የተረሳና መሠረታዊ ምንጭ አእምሮው በጎሠኛነት ከመንሸዋረሩ በፊት መጀመሪያ አንሥቶት የነበረው ተኮላ ሀጎስ ነው፤ ተኮላ ከወያኔ የተለየበት ዋና...

Poems