Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 13 ቀን 2011 ዓ.ም
ኢሕአዴግ ውሕደት ያደርጋል የሚለውን ድራማ ሕወሓት አይቀበልም ሲሉ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ
ስልጣን ላይ ያለው ኢህአዴግ ተዋህዶ አንድ ወጥ ሃገራዊ ፓርቲ ይሆናል እየተባለ የሚነገረውን ሕወሓት ፈጽሞ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 12 ቀን 2011 ዓ.ም
በደምበጫው ዘግናኝ የመኪና አደጋ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 23 ደረሰ
ትናንት በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን በደምበጫ ወረዳ በደረሰው የተሽከርካሪ አደጋ 16 የነበረው የሟቾች ቁጥር መጨመሩን...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 11 ቀን 2011 ዓ.ም
ዛሬ በአዲስ አበባ በኤሌክትሪክ አደጋ ሁለት ሰዎች ሞቱ
በአዲስ አበባ ከተማ በኤሌክትሪክ አደጋ የሁለት የሰው ሕይወት ማለፉ ተነገረ:: የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በከተማዋየኤሌክትሪክሌክ አደጋውን ተከትሎ...
የትውልደ ኢትዬጵያዊው ሚሊዬኔር የአሟሟት እንቆቅልሽ || በታምሩ ገዳ
በቅርቡ የበርካታ ሚሊዬን ዶላሮች አሸናፊ ለመሆን የበቁት እና በአገራችፕው ኢትዬጵያ ውስጥ የችግረኞችን ህይወት ለመቀየር ውጥን የነበራቸው ትውልደ ኢትዬጵያዊው ሰሞኑን በአገራቸው ኢትዬጵያ ውስጥ ሞተው የመገኘት...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 10 ቀን 2011 ዓ.ም
ኢሕአዴግ በውሕድ ፓርቲነት ስሙን "የኢትዮጵያ የብልፅግና ፓርቲ" (ኢብፓ) በሚል ሊቀይር ነው
በአብዩታዊ ዴሞክራሲ የፖለቲካ ፍልስፍና ሲመራ የኖረው ኢሕአዴግ ብዙ ዘግናኝ ግፍ ሲፈጽምበት የኖረውን፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 9 ቀን 2011 ዓ.ም
ኢትዮጵያ ጭስ አልባ የትራንስፖርት ኢንዱስትሪን ልታስገባ ነው
ኢትዮጵያ ጭስ አልባ የትራንስፖርት ኢንዱስትሪን ወደ ሀገሯ ለማስገባት ማቀዷን የትራንስፖርት ሚኒስትር ዲኤታ አቶ አወል ወግሪስ ገለጹ:: ጉዳዮን አስመልክቶም...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 8 ቀን 2011 ዓ.ም
ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች በወታደራዊ ትብብር ዙሪያ መከሩ
ኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ወታደራዊ ትብብራቸውን ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መወያየታቸው ተነገረ።
የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም...
2012 ዓመተ ምሕረት ተአምር አሳየን! || መስፍን ወልደ ማርያም
መስከረም 2012
ኅሊና የምትባል የመስከረምን ወፍ የመሰለች ቆንጆ ወጣት፣ በቀለ ገርባ የሚባል የወህኒ ቤት አክሊል አእምሮውን የደፈጠጠበት አምሮተኛና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዓቢይ አህመድ በአንድ መድረክ ላይ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 6 ቀን 2011 ዓ.ም
ኢትዮጵያ የነዳጅ ፍለጋን በተመለከተ አዲስ ፖሊሲና አዋጅ አወጣች
በኢትዮጵያ የነዳጅ ፍለጋን ለማጠናከር፣ በአገሪቱ ያለውን የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ለማወቅና ወደምርት ለመግባት የሚያስችል የነዳጅ ሥራዎች ፖሊሲና አዋጅ...

























