Saturday, May 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የአዲሱ” የክልል እንሁን” ትኩሳት እና የዶ/ር እብይ ምላሾች || በታምሩ ገዳ

በትላንትና፣ በእለተ እሁድ ወደ ደቡብ ምእራብ ኢትዮጵይ ጅማ በማምራት ከማህበረሰቡ ጋር ውይይት ያደረጉት ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ከአካባቢው ተወካዬች "የክልል እንሁን" ጥያቄ አንደገጠማቸው ታውቋል። እንደ ፈረንሳይ...

ጠ/ሚ አብይ ከጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉትን ቃለ-ምልልስ አዳመጥኩት ግሩም ነበር! || መስከረም አበራ

ጋዜጠኛዋ ወ/ሮ መዓዛ ብሩ የሚያነሷቸው ጥያቄዎች እንደተለመደው በሳል እና ሰፋ አድርጎ ለመናገር የሚመቹ እና የሚጋብዙ ነበሩ፡፡ ከጠ/ሚው ተፈጥሮ የምወድላቸው ለህዝብ ቀረብ የማለት ሰዋዊነት ለጠያቂ...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 5 ቀን 2011 ዓ.ም

አብዱልፈታ አልሲሴ ኢትዮጵያ ግድቡን የጀመረችው ባልተረጋጋንበት ወቅት ነው ሲሉ ከሰሱ ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታንና የውሃ መሙላት ሂደትን በተመለከተ ለአራት ዓመታት ሲካሄድ የነበረው የሦስትዮሽ ውይይት...

የማጄት ስር ወንጌል || ህሊና ደሳለኝ

<div class="fb-video" data-href="https://www.facebook.com/ethiopianege/videos/2564719913580890?sfns=mo"data-width="640" data-show-text="false"></div>

አዎ ዶ/ር አብይ ይከሰሱ || ያሬድ ኃይለማርያም

ዶ/ር አብይ መከሰስም ሆነ መወቀስ ካለበት በወጣት ህሊና ግጥም ሳይሆን ህብዝን ሲያሸብሩ፣ የእርስ በርስ ግጭቶችን ሲቀሰቅሱ እና የመንግስት አካላት ሥራቸውን በአግባቡ እንዳይሰሩ እንቅፋት የሆኑት...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || መስከረም 1 ቀን 2011 ዓ.ም

ሙስጠፌ ሞሐመድ በቀጣይ ዓመትም ለለውጡ እንደሚሠሩ አረጋገጡ በሶማሌ ክልል የተጀመሩ የህግ የበላይነት ማስከበርና የልማት ስራዎች በአዲሱ ዓመትም ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ህዝቡ ባገኘው ነፃነት እንዲጠቀም በትኩረት እንደሚሠራ...

የአፋን ኦሮሞ ቋንቋ በኢትዮጵያ ቤተክርስትያን ታሪክ እና የኦሮሞ ቤተክህነት ጽ/ቤት ይቋቋምልን ጥያቄን በጨረፍታ ||...

1) ታሪካዊ መንደርደሪያ ጤሶ በንቲ (ዶ/ር) የተባሉ የኦሮሞ ተወላጅ ምሁር ‘‘Oromo Indigenous Religion and Oromo Christianity: Contradictory or Compatible?’’ በሚል አርእስት እ.ኤ.አ. በ2018 ጀርመን ሀገር...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጳጉሜን 5 ቀን 2011 ዓ.ም

ቀሲስ በላይ ማሸበራቸውን ቀጥለዋል፤ አዲሱን ዓመትም በማስመልከትም መልዕክት አሰተላለፉ ከጀርባቸው ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትና ጽንፈኛ የኦሮሞ ብሔርተኞች እንዳሉ የሚነገርላቸው ቀሲስ በላይ የቅዱስ ሲኖዶስን ውግዘት እና ማስጠንቀቂያ...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጳጉሜን 4 ቀን 2011 ዓ.ም

አዲስ አበባ አትክልት ተራ አካባቢ የ20 ዓመት በፖሊስ ጥይት ተገደለ በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ በተለምዶ አትክልት ተራ ተብሎ በሚጠራው ሥፍራ አንድ የ20 ዓመት ወጣት...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጳጉሜን 3 ቀን 2011 ዓ.ም

በነዋሪው አየተተቸው የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ለ350 አባላቱ ማዕረጎችን አደለ ከአዲስ አበባ ቀጥሎ ሁለተኛዋ የከተማ መስተዳደር ድሬዳዋ ለ350 የፖሊስ ሠ ራዊት አባላት የተለያዮ ሹመቶችን ማንበሽበሿ ተሰምቷል:: የከተማዋ...

Poems