Amharic Posts
Home Amharic Posts
ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሰኔ 15 ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች ግድያ ተጠርጣሪዎች ላይ የተፈቀደው የምርመራ ጊዜ...
|| ታምሩ ጽጌ ||
የፀረ ሽብር አዋጁን የሚቃረን ትዕዛዝ መሰጠቱን ገልጿል
ሪፖርተር || ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም. በተቀራራቢ ሰዓታት በተፈጸመው ከፍተኛ የመንግሥትና የወታደራዊ አመራሮች ግድያ...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጳጉሜን 1 ቀን 2011 ዓ.ም
የእስክንድር ነጋና የኤርሚያስ ለገሠ ጥምረት ወደ ቴሌቪዥን ሊሸጋገር ነው
በብዙ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት ያለው ጋዜጠኛ እና የሰብአዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ ያቋቋመው ሰናይ ሚዲያ...
የወቅቱ “ሰርካለም ፋሲል” || መስከረም አበራ
ጭካኔ ያስጨክነኛል! እስከምጨክን ግን ጊዜ እወስዳለሁ፡፡ጨካኝ ጭካኔን የመረጠበት አንዳች ምክንያት ይኖረው ይሆን መጨከን ብቻ መፍትሄ ሆኖ አግኝቶት ይሆን፣ጨካኝ በቆመበት ቦታ ሆኜ ባየው ካልጨከነ የሚበላሽ...
ከኢ/ኦ/ተ/ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ የአቋም መግለጫ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጥንታዊት፣ ታሪካዊትና ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን እንደመሆኗ መጠን አገራችን ኢትዮጵያ አሁን ከደረሰችበት የሥልጣኔና የእድገት ደረጃ ከመድረሷ በፊት ብራና ዳምጣ፣ ቀለም...
የ ኮ/ል መንግስቱ ቀኝ የነበሩትፕ/ት ሮበርት ሙጋቤ አረፉ || በታምሩ ገዳ
ዙምባብዌን ለሶስት አስርት አመታት የመሯት፣ በብዙዎች ዘንድ ጸረ ምእራባዊያን አቋም የተላበሱ፣ የነጻነት ታጋይ እና አምባገነን መሪ ተደርገው የሚገመቱት ፕ/ት ሮበርት ገብርኤል ሙጋቤ ከዚህ አለም...
አርቲስት ተዘራ ለማን ድንገት ተሰናበትኩት!! || ታሪኩ ደሳለኝ (ሚኪ)
“ምነው ተለየህን መስከረም ሳይጠባ
እንቁጣጣሽ ብለን ሳናጌጥ በአበባ"
እጀ ጉርድ ካኪ ሸሚዝ ለብሷል። የሸሚዙን የላይኛውን ቆልፎች ከፍቷታል። ገራጫ ሱሪ አድርጓል። ቡኔ ቆዳ ጫማ ተጫምቷል። በብሔራዊ ቲያአትር...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢ.ኦ.ተ.ዋ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጋር ተወያዩ
|| ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ||
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጋር ዛሬ ጳጉሜን 1 ቀን...
ባቢሎንን ያፈረሰው/እንዳይገነባ ያደረገው የጋራ ልሳን እጦት ነው! || በድሉ ዋቅጅራ (ዶ/ር)
አማርኛ በኦፊሻል የስራ ቋንቋነቱ የተነሳ በመላው ሀገሪቱ ቋንቋ በትምህርትነት ከ3ኛ ክፍል ጀምሮ ይሰጥ የሚለውን የትምህር ሚንስቴርን አዲሱን ፍኖተ ካርታ በመቃወም የኦሮምያና የትግራይ ክልል ‹‹ልሂቃንና››...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ጳጉሜን ቀን 2011 ዓ.ም
በፕሮቴስታንትነቱ የታሠረው ኤርትራዊ በዓዲ አቤቶ ማጓሪያ ሕይወቱ አለፈ
የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ በመሆኑ ብቻ ለእስር ተዳርጎ የነበረው ኤርትራዊው ተኪኤ ተስፋ ዮሃንስ በእስር ቤት ህይወቱ ማለፉ ታወቀ::
የእምነት...
“ጠ/ሚ/ር አብይ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክን ችግሮችን ለመሸምገል ተዘጋጅተዋል” ብሌኒ ስዩም || ታምሩ ገዳ
ሰሞኑን የበርካታ ሰላም ወዳድ ኢትዬጵያኖችን ልቦችን ክፉኛ ከጉዱት ክስተቶች መካከል በዋንኛነት የሚጠቀሰው በኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤት ክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ እና እራሳቸውን የኦሮሚያ ቤተ ክህነት...






























