Saturday, May 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በፍትህ ቀን፤ በግፍ ታስረው በእስር እየተሰቃዩ ላሉ ዜጎች ፍትህ እንጠይቃለን! || ያሬድ ኃይለማርያም

መንግስት እያንዳንዱን የጳጉሜን ቀናት የፍትህ፣ የሰላም፣ የኩራት፣ የፍቅር እያለ ቀናቶቹን ስያሜ ሰጥቶ እያከበረ ይገኛል። ሃሳብና ተግባር ከተገናኙ ይህ አይነቱ ብሔራዊ ንቅናቄ ይበል የሚያሰኝ ነው።...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ነሐሴ 28 ቀን 2011 ዓ.ም

 የደቡቡ ሲአን ፓርቲ ለሁለት ተሰነጠቀ በዚህ ወቅት በደቡብ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ድጋፍ እንዳለው የሚነገርለት የሲዳማ አርነት ንቅናቄ(ሲአን) አመራሮች መካከል በተከሰተው አለመግባባት ፓርቲውን ለሁለት እንደሰነጠቀው እየተነገረ ነው፡፡ የሲአን...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ነሐሴ 26 ቀን 2011 ዓ.ም

ቅዱስ ሲኖዶስ በ30 ቀናት ውስጥ ምላሽ ካልሠጠ ዕርምጃ እንደሚወስዱ ቀሲስ በላይ አሳወቁ የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ፅህፈት ቤት በክልል ደረጃ እንዲዋቀር የቀረበው ጥያቄ ምላሽ ቅዱስ ሲኖዶሱ...

ኃይማኖት እና ቋንቋን ሽፋን ያደረጉ የፖለቲካ ሸፍጦች ወይስ …? || ያሬድ ኃይለማርያም

ኢትዮጵያ ብዙ ፈተናውችን ያለፈች አገር ናት። ቢሆንም ከአደጋ አፋፍ ግን እርቃ አታውቅም። በየጊዜው አስፈሪ ከሆኑ አደጋ አፋፍ ጫፍ ደርሳ፤ አንዳንዴ የጥፋት ቁልቁለቱን ጀምራ ይች...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ነሐሴ 25 ቀን 2011 ዓ.ም

ወንጂ ስኳር ፋብሪካን ለመግዛት ተቃርበናል በሚል የሚካሄደወ የአክስዮን ሽያጭ ማጭበርበር ነው ተባለ ሠሞኑን በተለያዮ ሚዲያዎች ወንጂ እና መተሃራ ስኳር ፋብሪካዎችን ለመግዛት ተቃርቢያለሁ የሚለው ከፍተኛ ቅስቀሳና...

ቅዱስ ሲኖዶስ የኦሮሚያ ቤተ ክህነት አደራጆችን መንግሥት ያስቁምልን አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አማኞችን የመከፋፈል ዓላማን መሠረት ባደረገ መልኩ የኦሮሚያ ቤተክህነት አደራጅ ኮሚቴ የጠራውን መግለጫ መንግሥት በአስቸኳይ እንዲያስቆም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቅዱስ ሲኖስ ጥያቄ አቅርቧል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...

ግዮን መጽሔት አዲስ አበባ || ቁጥር 69

|| ሙሉውን መጽሔት ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ||

የአንዳንድ ኦሮሞ ፓለቲከኞች ትግል ከዶሮና ከእንቁላል ማን ቀድሞ ተፈጠረ?! || አሌክስ አብረሃም

ሰሞኑን ሳላቋርጥ OMN የተባለው የቴሌቪዥን ጣቢያ የሚያቀርባቸውን ፕሮግራሞች ስከታተል ነበር። እውነቱን ለመናገር የኦሮሞ ትግል በየቀኑ የማያልቅ ጥያቄ የሚፈለፍል፣ ጥያቄዎቹ ደግሞ መልሳቸው ራሱ ጥያቄ የሆነ፣ ከዶሮና እንቁላል ማን ቀድሞ...

የደም ባንክ በየብሔራችን እናቋቁም እንዳይሉን… || ሙሸ ሰሙ

ኢህአዴጋውያን ከአጃቢዎቻቸው ጋር ሆነው ገና ከጅምሩ ሲምሉበትና ሲገዘቱበት የነበረውን ኢትዮጵያዊነትን የመበቀል እቅዳቸውን ለማሳካት ከብዙ በጥቂቱና በተለይ ደግሞ ወሳኝ የሚሏቸውን ሶስቱ የኢትዮጵያዊነት የማዕዘን አምዶች አማርኛ...

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምክክር አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ ምክክር እያደረገ እንደሚገኝ ታወቀ:: ዛሬ በተጀመረው ውይይት የጋራ ምክር ቤቱ በቅርቡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...

Poems