Saturday, May 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ሕወሓት የአረና ፓርቲ ንብረት ናቸው ያላቸውን ፍየሎች አሠረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከፌደራል መንግሥቱ ማፈንገጡን በድርጊቶቹ በተደጋጋሚ ያሳየው ሕወሓት ንብረትነታቸው የአረና ትግራይ ፓርቲ አባል ናቸው የተባሉ አስራ ስድስት ፍየሎችን አስሯል:: የአረና ፓርቲ ሊቀመንብር አቶ አብርሃ ደስታ...

ፍየል “ለካምፋየር” || መስከረም አበራ

የስልጣን ጉዳተኛው ህወሃት በስልጣን ላይ በነበረበት ዘመን ለስልጣኑ መሰንበት ሲል ብዙ ነውር አድርጓል፡፡በስልጣን ዘመኑ ሲያደርገው ከነበረው ይልቅ አሁን እያደረገ ያለው ነገር ግን ስልጣን እንዴት...

በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ቁማር መጫወት ክልክል ነው! || ሪፖርተር ርዕሰ አንቀጽ

ኢትዮጵያን ሁሌም ወደኋላ የሚጎትታት ከዘመኑ ጋር እኩል መራመድ የተሳነው አስተሳሰብ ነው፡፡ ኢትዮጵያ የሥልጣኔ ፈር ቀዳጅ ብትሆንም፣ የዘመኑ ሥልጣኔ ከደረሰበት የዕድገት ደረጃ እጅግ በጣም የወረደ...

ዘረኝነት ትልቁ ዕብደት – ከሰሞኑ አንኳር አሣዛኝ ክስተቶች ጥቂቶቹ || ምሕረት ዘገዬ

ብዙ የዕብደት ዓይነቶች አሉ፡፡ ከያዙ የማይለቁ፣ ከሰው ወደ ሰው ወይም ከእንስሳ ወደ እንስሳ የሚተላለፉ፣ ልብስ እያስወለቁ መለመላን የሚያስኬዱ፣ ጥሩ ልብሶችን እያስለበሱ አእምሮን ግን የሚያስቱ፣…...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ነሐሴ 22 ቀን 2011 ዓ.ም

ለሐጅ የተጓዙ 180 ኢትዮጵያውያን ምዕመናን በጂዳ ለእስር ተዳረጉ በየዓመቱ ለሚከናወነው የሐጅ ሐይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት ወደ መካ የሄዱ ምዕመናን ጨምሮ ለተጓዦች የምስጋና አቀባበል ዝግጅት ያደረጉ 180...

የለውጡ እራስ ምታቶች ወይስ ለውጡ እራስ ምታት የሆነባቸው ፖለቲከኞች? || ያሬድ ኃይለማርያም

ከኦቦ በቀለ ገርባ ልጀምርና በዛ ክፉ ጊዜ ለፍትሕ እና ለነጻነት ሲሉ ከፍተኛ ዋጋ የከፈሉ ሰው ናቸው። በጽናት እና በሙሉ ልብ ህውሃት መራሽ የሆነው ሥርዓት...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ነሐሴ 21 ቀን 2011 ዓ.ም

ወጣቱን ክፉኛ ሲደበድቡ በማህበራዊ ሚዲያ የታዩትየአዲስ አበባ ፖሊሶች ታሰሩ  ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያዎች ንጹሑን ዜጋ በአስከፊ ሁኔታ ሲደበድቡ እና ድርጊቱን ሲከላከሉ የነበሩ የዕድሜ ባለጸ ባለጸጋ እናትን ሲያዋክቡ የታዩት፣...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ነሐሴ 20 ቀን 2011 ዓ.ም

በመቀሌው ዱለታ አየለ ጫሚሶ እና ትዕግስቱ አወል የሕወሓት ታማኝነታቸውን አሳዮ "ሕገ መንግሥት እና ሕብረ ብሔራዊ ፌዴራላዊ ሥርዓትን የማዳን አገር አቀፍ መድረክ" በሚል ርዕስ ዛሬ በመቀሌ...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ነሐሴ 19 ቀን 2011 ዓ.ም

ዶ/ር ዐቢይ ደቡብ ኮሪያ ገብተው ከኢትዮጵያዊያን ጋር እየተወያዮ ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝትደቡብ ኮሪያ ገብተዋል። ዶ/ር ዐቢይ ከኢትዮጵያዊያን ጋር በዛሬው ዕለት በተለያዮ...

Poems