Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ነሐሴ 24 ቀን 2011 ዓ.ም
አወዛጋቢው አዲሱ የምርጫ ሕግ ዛሬ በፓርላማው ፀደቀ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት አስቸኳይ ስብሰባው የሕግ ፣ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ያቀረበለትን የኢትዮጵያ ምርጫና...
አቶ ሙስጠፌ አምስት አዲስ ሹመት ሰጡ፤ ሁለት የምክር ቤቱ አባላት ያለመከሰስ መብት ተነስቷል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አራተኛው አስቸኳይ ጉባዔ የቢሮ ሓላፊዎችን ሹመትና ረቂቅ አዋጅን አፅድቋል:: በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ የቀረቡለት ሓላፊዎችን...
የኢትዮጵያ መንግሥት ጋዜጠኛው ምስጋናው ጌታቸውን እንዲለቅ ሲፒጄ ጠየቀ
ቢቢሲ || የኢትዮጵያ ባለስልጣናት አዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኝ ፍርድ ቤት ውጪ ቃለ መጠይቅ ሲያደርግ የተያዘው ጋዜጠኛ ምስጋናው ጌታቸውን በአስቸኳይ እንዲለቁ ለጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪው ድርጅት...
ሰበር መረጃ ፡ – የአዲሱ የትምህርት መዋቅር (6-2-4) በሚል ማሻሻያ ተደረገ || ኢቢሲ
ኢቢሲ || አዲሱ የትምህርት መዋቅር 6 ዓመት የአንደኛ ደረጃ፣ 2 ዓመት የመለስተኛ ትምህርት እንዲሁም 4 ዓመት የ2ኛ ደረጃ ትምህርት እንዲሆን መወሰኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
በዚህም...
የምንጠብቀው ሌላ፥ የሚሆነው ሌላ || ዶ/ር ዘላለም እሸቴ
ስለ ኢትዮጵያ በፍቅር ተነድፈን የምንጠብቀው አንድም ትንሳሄ (ተስፋ) ወይም መበታተን (ስጋት) ነው። ግን ሁለቱም እየሆነ አይደለም። ወደፊትም እነዚህ አይሆኑምና ከመንፈስ መዋዥቅ ለመውጣት ምናልባት ራሳችንን...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ነሐሴ 14 ቀን 2011 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ሀብታቸውን ለማስመዝገብ ፍቃደኛ አይደሉም ተባለ
የአገሪቱ ባለሥልጣናት ሀብታቸውን ለማስመዝገብ ፍቃደኛ አለመሆናቸው፣ ለሥራው ከባድ ዕንቅፋት እንደሆነበት የስነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የያዝነውን በጀት ዓመት አፈጻጸም...
«የማንነት ጭቆና ደርሶብናል» ሲሉን የነበሩት ሰዎች… || አቻምየለህ ታምሩ
«የማንነት ጭቆና ደርሶብናል» ሲሉን የነበሩት ሰዎች ከሀያ በላይ የኢትዮጵያ ነገዶችን ማንነት በተሳካ ሁኔታ ያጠፋውን ሞጋሳን «አሞግሱት» እያሉን ነውን?
ሞጋሳ የኦሮሞ አባገዳዎች ሲስፋፉ በጦርነት ያሸነፉትን ኦሮሞ...
ውዝግብ ውስጥ የቆዮት አማራ እና ቤኒሻንጉል ክልሎች የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአማራ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የልማትና የሰላም ስምምነት መፈራረማቸው ተነገረ።
የክልሎች ርዕሰ መሥተዳድሮች እና የልዑክ አባላት ለሁለት ቀናት በአሶሳ ከተማ በጋራ ሰላምና...
ሐሙስ ዕለት በውጫሌ ከተማ ሕይወታቸው ካለፉት ሰዎች መካከል ሁለቱ ሴቶች ናቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በደቡብ ወሎ ዞን፤ አምባሰል ወረዳ ውጫሌ ከተማ በአካባቢው ወጣቶችና በፀጥታ ኃይል መካከል በተፈጠረ ግጭት የሦስት ሰዎች ሕይወት ጠፍቷል:: በግጭቱ ሰባት ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል።
ሐሙስ...






























