Friday, May 8, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን 105 ዕስረኞችን አስፈትተው አዲስ አበባ ገቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በተጓዙባቸው ሀገራት በዕስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን በማስፈታቱ ረገድ የተሳካላቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይአህመድ በሱዳን ሌላ ታሪክ ጽፈዋል:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሱዳን ዕስር ላይ የነበሩ 105 ኢትዮጰያውያንን...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ነሐሴ 11 ቀን 2011 ዓ.ም

በአዲስ አበባ በመንግሥት ሠራተኞች ደምወዝ ጭማሪ ምክነያት ኑሮ ተወደደ በአዲስ መልክ የተሻሻለው የሠራተኞች የሥራ መደብ ምዘና ደረጃዎች ምደባ ሠራተኛው የዜጎችን ፍላጎት በሚያሟላ ስነ ልቦና መንቀሳቀስ...

ደሃን በማጥፋት ድህነትን መዋጋት አይቻልም! || ያሬድ ኃይለማርያም

የአዲስ አበባ መስተዳደር የከተማዋን ገጽታ የሚያበላሹ በሚል የፈረጃቸውን የእኔ ቢጤዎች እና ሴተኛ አዳሪዎችን ከከተማዋ ጎዳናዎች ላይ ለማወገድ የሚያስችል እርምጃ ለመውሰድ ሽር ጉድ እያለ መሆኑን...

የ12ኛ ክፍል የተስተካካለው የስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ውጤት ዛሬ ምሽት ይፋ ይሆናል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሰሞኑን ከተለያየ አቅጣጫ ቅሬታ ሲቀርብበት የቆየው የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና የስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ውጤትን ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ተስተካክሎ እንደሚለቅየሀገር አቀፍ ፈተናና ምዘና ኤጀንሲ ገለጸ:: ኤጀንሲው ከፈተናው...

በአዲስ አበባ ለሚገኙ መምህራን ታብሌት ሊሰጥ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢንጂነር ታከለ ኡማ አስተዳደር በአዲስ አበባ ለሚገኙ መምህራን የትምህርት ዝግጅትና ቁጥጥር የሚያደርጉበት በተጨማሪም የትምህርት እቅድ ለማውጣት የሚያስችላውን ታብሌት እሰጣለሁ እያለ ነው:: በአዲስ አበባ ያለውን የትምህርት...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ነሐሴ 10 ቀን 2011 ዓ.ም

ጠ/ሚ/ሩ መርቀው የከፈቱት ረጲ የሀይል ማመንጫ ችግር ላይ ነው የቆሻሻ አያያዝ ችግር እና የዘመናዊ ተሽኸርካሪ እጥረት የረጲ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ዋነኛ ችግሮች መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ...

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስና የእስልምና እምነቶች – አብሮነትና ፈተና || መሐመድ አሊ መሐመድ

|| የበኩሌን ጠጠር ለመወርወር ያህል || በነገራችን ላይ የጊዜ ቅደም-ተከተል ጉዳይ እንጅ ሁለቱም እምነቶች ሀገር በቀል አይደሉም፡፡ ሁለቱም መነሻቸው መካከለኛው ምሥራቅ ሲሆን ቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶች...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ነሐሴ 9 ቀን 2011 ዓ.ም

የወሲብ ንግድና ልመናን የሚቀርፉ ረቂቅ ህጎች ተቃውሞ ገጠማቸው የአዲስ አበባ አስተዳደር የጎዳና ልመናና የወሲብ ንግድን ለማገድ ያዘጋጀው ረቂቅ ሕግ ከወዲሁ በበርካታ ሕዝብ ዘንድጥያቄ እያስነሳ ይገኛል፡፡ ረቂቅ ህጉ በአሁኑ...

አርአያ ገ/እግዚአብሔር – አዲስ ከተማ – መድሓኔዓለም – ፈተና – የዘር ፖለቲካ || አቤል...

አርአያ ገ/እግዚአብሔር አዲስ ከተማ ሁለተኛ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ስማር የት/ቤቱ ዳይሬክተር ነበሩ፡፡ ለማቅረብ ነበር እያልኩኝ እቀጥላለኹ፡፡ እዚያ በነበረኝ ትዝታ ለአርአያ ያለን አመለካከት በጣም በጎ...

Poems