Amharic Posts
Home Amharic Posts
የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ውጤት ”አስተራረም” እያወዛገበ ነው || ሙሼ ሰሙ
የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ውጤት ”አስተራረም” አሳፋሪ በመሆኑ እያወዛገበ ነው፡፡ ጉዳዩ የሚመለከተው አካልም በቂ መረጃ በወቅቱ መስጠቱ ባለመቻሉ ክስና እንካስላንታው፤ መልስና የመልስ ምቱ የብሔር...
በ12ኛ ክፍል ማትሪክ ፈተና አማራ ክልል ከፍተኛ ውጤት አስመዘገበ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በዘንድሮው ዓመት የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ሃገር አቀፍ ፈተና የተመዘገበው ከፍተኛው ውጤት 645 ሲሆን፤ ይህ ውጤትም በአማራ ክልል መመዝገቡን የትምህርት ሚኒስቴር የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር ወ/ሮ...
ያለእድሜ ጋብቻና የሴት ልጅ ግርዛትን ለማስቆም የተዘጋጀ ፍኖተ ካርታ ይፋ ሆነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ ያለእድሜ ጋብቻ እና የሴት ልጅ ግርዛትን ለማስቆም የተዘጋጀ ብሄራዊ ፍኖተ ካርታ ይፋ ተደረገ::
በስነ ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት...
በባሕር ዳር አንዲት ሴት በመንግስት ባለስልጣን ላይ አሲድ ደፋች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባሕር ዳር በሚገኘው የክልሉ የመንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ውስጥ በሚሰሩ አንድ ባለስልጣን ላይ አንዲት ሴት አሲድ በመድፋት ጥቃት ፈጽማ ጉዳት ማድረሷ ታወቀ::
ድርጊቱ የተፈጸመው ነሐሴ...
የጋራ መኖሪያ ቤቶች በቡድን በተደራጁ ወጣቶች ቁልፋቸው እየተሰበሩ መሆኑ ተገለጸ!
ኢትዮ ኤፍ.ኤም || በአዲስ አበባ ለባለዕድለኞች ያልተላለፉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በቡድን በተደራጁ ወጣቶች ቁልፋቸው እየተሰበሩ መሆኑ ተገለጸ!
የአዲስ አበባ ቤቶች አስተዳደር በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች የጋራ...
‘Little Ethiopia’ making a name for itself in Las Vegas || Kelcie Grega
Store manager Salem Tigabu displays a seasoned chile mixture, left, and chick pea powder at Melkam Market and restaurant, 4230 S. Decatur Blvd., Tuesday,...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ነሐሴ 7 ቀን 2011 ዓ.ም
የሜቴክ አዲስ ጉድ ቀጥሏል፤ ተቋሙ ያመረታቸው አስር ሺኅ ትራክተሮች፤ ፈላጊ ስላጡ በነፃ ሊታደሉ ነው
የሃገር ሀብትና ንብረት በማባከን የሚታወቀው የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ሰሞኑን አዲስ ጉድ ተገኝቶበታል፡፡...
ኢትዬጵያኖችን የዘረፉ የፖሊስ አባላት ፍ/ቤት ቀረቡ || በታምሩ ገዳ
ባለፈው ሳምንት ውስጥ ህጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ ያላቸው ኢትዬጵያኖችን ጨምሮ "ህገወጦች ናችሁ፣ህገወጥ ንግድ እያካሄዳችሁ ነው" በሚል ሽፋን ዝርፊያ ያካሄዱባቸው የ ደ/አፍሪካ ፖሊሶች መዲናይቱ ጆሀንስበርግ ውስጥ...
የOSA ነገር || አቻምየለህ ታምሩ
አሜሪካ አገር የሚኖሩና «ምሁራን» ነን በሚሉ አገር ለመመስረት የተደራጁ የኦሮሞ ብሔርተኞችና በኦነግ ደጋፊ አሜሪካውያን ርዳታ የተቋቋመ አንድ ማኅበር አለ። ማኅበሩ «የኦሮሞ የጥናት ማኅበር» ወይንም...
ዶክተር አቢይና ለውጡ የት አሉ? || ግርማ በላይ
ናስሩዲን የተባለ ግብጻዊ አለቃ ገ/ሃና ነበረ፡፡ ብዙ ቀልዶች እንዳሉት ይነገርለታል፤ አንዳንዶቹንም አንብበናል፡፡ አንዱን እዚህ ላስታውስና ወደ ቁም ነገሬ ልግባ፡፡ ናስሩዲን ሦስት ኪሎ ሥጋ ገዝቶ...































