Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ነሐሴ 6 ቀን 2011 ዓ.ም
ጊነስ ዎርልድ ሪከርድስ ፤ የኢትዮጵያን 350 ሚሊዮን ችግኞች አላውቅም አለ
ከሁለት ሳምንታት በፊት ሐምሌ 22 ቀን 2011 ዓ.ም በተካሄደው የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ ኢትዮጵያ 350 ሚሊዮን...
የ“በለጠው” በለጠ ሞላ !!! || በዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ)
<< ... ለፕሮግራሙ የተመደቡትን ስምንቱንም ኮርሶች በሙሉ “ኤ” ግሬድ በማግኘት፣ በመመረቂያ ሥራውም “ኤክሰለንት” በማስመዝገብ፣ በሙሉ አራት ነጥብ በእጅግ ከፍተኛ ማዕርግ ተመርቋል፡፡ >>
.
ሰሞኑን፣ የአንዳፍታ ዶትኮም...
ፌስታልህን ስጠኝ… || ሜሮን ጌትነት
ከጠቆረው ገፅህ ከቆዳህ ላይ ውይብ
ከከሳው ሰውነት ከግንባርህ ሽብሽብ
በፅናት ውሃልክ ይታያል ተሰምሮ
ለቃል የመታመን፣
ላመኑት የመኖር የአላማ ቋጠሮ።
እኔማ...
ከአንተ ጨለማ ውስጥ
በወሰድኩት መብራት
ከአንተ ሰንሰለት ስር ካገኘሁት ፍ'ታት
በአንተ አለመበገር ባገኘሁት...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ነሐሴ 5 ቀን 2011 ዓ.ም
አዲስ አበባ የመሬት መንቀጥቀጥ (መንሸራተት) ያሰጋታል
የብሔራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ በዘንድሮው ክረምት ወራት እያጋጠመ ካለው ዝናብ ጋር ተያይዞ አዲሰ አበባ ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት እንደሚያጋጥማት ከወዲሁ አስታውቋል፡፡ ...
ለእምዬ ኢትዮጵያ እንጂ… || ኢትዮጵያችን
|| ሙሉውን " ኢትዮጵያችን" ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ||
ኮ/ሌ መንግስቱ ኃ/ማርያም፣ ዶ/ር አብይ አሕመድ… || ታምሩ ገዳ
ጋሳን ቻርቤል ይባላል፣ በሙያው ጋዜጠኛ ሲሆን ውልደቱ እና እድገቱ በእርስ በርስ ጦርነት አበሳዋን ያየቸው፣ ያም ጠባሳ ዛሬ ድረስ ካለቀቃት የመካከለኛው ምስራቅ አገር ሊባኖስ ነው።
ጋዜጠኛ...
ህዝቅኤል ጋቢሳ መቀሌ ቢጋበዝ ምን ይገርማል? | አብርሃ በላይ
በቅርቡ ህዝቅኤል ጋቢሳ ቀጥሎም በቀለ ገርባ መቀሌ ተጋብዘው ነበር። ይህ ጉዳይ የገረማቸው ሰዎች አሉ። ምን ይገርማል? ተረሳ እንዴ? እስቲ ባጭሩ እናስታውስ -
የህወሃት አመራር ሁለት...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ነሐሴ 3 ቀን 2011 ዓ.ም
በምዕራብ ሀረርጌ ታጣቂዎች በህዝብ ላይ ተኩስ ከፍተው 7 ሰው ገደሉ
በተወሰነ ደረጃ ተረጋግቶ የነበረው የምዕራብ ወለጋ የታጣቂዎች እንቅስቃሴ ፊቱን ወደምዕራብ ሀረርጌ እንዳዞረ የሚወጡ መረጃዎች እየጠቆሙ...
ፓርቲዎቹ ለምን ረቂቅ አዋጁን ተቃወሙት? || በፈቃዱ ዘ. ኃይሉ
ከሰሞኑ በኢትዮጵያ የተጀመረው የሕግጋት ማሻሻያ ሒደት አንዱ አካል የሆነው የምርጫ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ ረቂቅ ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተልኮ ለውይይት ቀርቧል። ይሁንና...
ከኢትዮጵያዊነት የሥነ ልቦና ውቅር የተፋታው የሕወሓት የፖለቲካ መስመር || በሀብታሙ ግርማ
ካለፉት 40 ዓመታት ጀምሮ የትግራይ ሕዝብ የፖለቲካ ትግልና የሥነ መንግሥት ቅርፅ የሆነው ሕወሓት እንዴት የትግራይ ሕዝብ ነባራዊ ሀቅ ከሆነው ታሪክ፣ ባህል፣ ሥነ ልቦናና እምነት...





























