Friday, May 8, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል በርስዎ በራስዎ ጥናት መሰረት እንኳን … || አቻምየለህ ታምሩ

ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል በርስዎ በራስዎ ጥናት መሰረት እንኳን የጥንቱ ቤተ አማራ (የዛሬው ወሎ) እርስዎ የተወለዱበት ወለጋም የኦሮሞ አይደለም! ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል ጊቢሳ ከሰሞኑ በአዲስ አበባ የሚሊንዬም አዳራሽ...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ነሐሴ 2 ቀን 2011 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ባለአደራው ምክር ቤት የፓርላማውን ውሳኔ ተቃወመ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሐምሌ 24 ቀን 2011 ዓ.ም ተወያይቶ ያፀደቃቸው አዋጆችን እንደሚቃወም የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር...

የጠ/ሚ/ር አብይ አሕመድ ዛቻ ፣የቴሌ ሹሟ ተማጽኖ || ታምሩ ገዳ

ለተወሰኑ ጊዜያት ከጋዜጠኞች የፊት ለፊት ግንኙነት (ጋዜጣዊ መግለጫ ከመስጠት )ርቀው የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር እብይ አሕመድ ባሳለፍነው ሳምንት አጋማሽ ላይ በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዬች ዙሪያ...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ሐምሌ 30 ቀን 2011 ዓ.ም

 በአዲስ አበባ ሁለት የፌደራል ፖሊሶች ተገደሉ በዛሬ ሐምሌ 30 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በስራ ላይ ባሉ የፌደራል ፖሊሶች መሐል በተፈጠረ አለመግባባት የተነሳ የሁለት...

የአንዳርጋቸው ጽጌ ነገር… || አቻምየለህ ታምሩ

አንዳርጋቸው ጽጌ በትናንትናው እለት ከአባይ ሜዲያ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ነው ያለውን «የዘር ፖለቲካ» ሲያወግዝ ሰምተነዋል። ይገርማል! ነገሩ ጅብ በማያውቁት አገር ሄዶ...

ግዮን መጽሔት አዲስ አበበ || ቁጥር

|| ሙሉውን መጽሔት ይህንን በመጫን ማንበብ ይችላሉ ||

የተከበሩ ዶ/ር ዐብይ፥ ይስሙኝና! || ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

ለዶ/ር ዐብይ ምክር ዶ/ር ዐብይ የኢትዮጵያዊነትን ትንሣኤ በውብ ቃላት ከማወደስ የሚያልፍና በሥራ ወደዚያ ለማሻገር የሚያሽችል ፍላጎት እንዳላቸው አምናለሁ።  የጠቅላይ ሚኒስቲሩን ጆሮ ባገኝ፥ የምነግራቸው ውዳሴ...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ሐምሌ 29 ቀን 2011 ዓ.ም

ኮማንድ ፖስቱ በመተከልና አዊ ዞኖች ዙሪያ ዕርምጃ መውሰድ ጀመረ ከወራት በፊት በአማራና በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ መተከልና አዊ ዞን አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተውን የፀጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የተቋቋመው...

ከመፈታትህ እንዳልጨቃጨቅ ብየ እንጅ… || መስከረም አበራ

አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ከእስር ተፈቶ ትንሽ ወራት ካስቆጠረ በኋላ በስልክ ስናወራ (አንዳንዴ እየደወልኩ እጠይቀዋለሁ፣ የምከራከረው ነገር ሲኖር ለክርክርም እደውላለሁ) "ከመፈታትህ እንዳልጨቃጨቅ ብየ እንጅ በአንተም...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ሐምሌ 27 ቀን 2011 ዓ.ም

በጽንፈኛ ብሔርተኞች የሚደርሱ አዳዲስ የሰብኣዊመብት ጥሰቶች ለለውጡ ዕንቅፋት ሆነዋል የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ተቃርኖ የሞላበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ በፍትህ ስርዓቱ ላይ መሰናክሎችን ከመፍጠሩ ባሻገር ለውጡ በታሰበለት...

Poems