Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ሐምሌ 26 ቀን 2011 ዓ.ም
ከጀነራል ሰዓረ ገዳይ ምንም ዓይነት መረጃ ማግኘት አልተቻለም
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአማራ ክልል ባለስልጣናትና ጠቅላይ ኤታማዦር ሹሙ ላይ ከደረሰው ጥቃት ጀርባ ታስቦ የነበረውን መፈንቅለ መንግስት በፍጥነት መቆጣጠር ባይቻል...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ሐምሌ 25 ቀን 2011 ዓ.ም
ችግኞችን ለማፍላት 40 ቢሊዮን ብር ወጪ ሆኗል ተባለ
በያዝነው ዓመት የክረምት ወር በጠቅላላው ይተከላሉ ተብለው ለሚጠበቁት 4 ቢሊየን ችግኞችን ለማፍላት 40 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ገንዘብ...
ጠ/ሚሩ ጋዜጣዊ በመግለጫቸው ካነሷቸው ነጥቦች መሀል || ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት
- ስለ ጄነራል ሰአረ መኮንን ገዳይ: ወታደሩ (ጠባቂው) አሁን በህክምና ላይ ይገኛል፣ አንገቱ ላይ ቆስሏል። ከሱ ጋር ግንኙነት የነበራቸው ተይዘዋል። ጥቃቱ የተፈፀመ ቅፅበት "(ጥቃቱ...
የኦዴፓ እና የትህነግ ቀዝቃዛ ጦርነት || ጌታቸው ሽፈራው
ትህነግ/ሕወሓት ቦታውን በኦዴፓ ተቀምቷል። ኦዴፓ ትህነግን በእስር መሰል ጉዳዮች ለማስገበር ጥረት አድርጓል። የተሳካለት አይመስልም። ትህነግ ድሮ ኦህዴድን ያደርገው እንደነበረው ኦዴፓ በትህነግ ላይ አዛዥ መሆን...
የአንዳርጋቸው ጽጌ ነገር. . . || አቻምየለህ ታምሩ
አንዳርጋቸው ጽጌ በትናንትናው እለት ከአባይ ሜዲያ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ነው ያለውን «የዘር ፖለቲካ» ሲያወግዝ ሰምተነዋል። ይገርማ! ነገሩ ጅብ በማያውቁት አገር...
የአገራችን የተወሳሰበ ችግር አንድን መሪ በሌላ በመተካት ብቻ የሚፈታ አይደለም || ዶ/ር ፈቃዱ...
መግቢያ
በየጊዜው የተለያዩ ጸሀፊዎች አዳዲስ ጽሁፎችን በመጻፍ ለሰፊው ህዝብ ለንባብ ያቀርባሉ። እንደምገምተው ከሆነ በዚህ መልክ የታሪክን አደራ ለመወጣት በማሰብና አገራቸውም እንዳትበታተን ለማሳሰብ ነው። ይሁንና ግን...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ሐምሌ 23 ቀን 2011 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ጉዳይ ለመምከር፣ ፓርላማው ለነገ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሐምሌ 23 ቀን 2011 ዓ.ም የአራተኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡
ምክር ቤቱ በነገ...
ሄኖክን ፍለጋ || ማትያስ ከተማ (ወለላዬ)
ቤልጅግ አሊ (የብዕር ስሙ ነው) አንድ እሁድ አመሻሹ ላይ ከጀርመን መልክት አደረሰኝ። « ተጓዥ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም ወደ ስዊድን ስለሚመጣ እንድታገኘው…» የሚል ቆየት ብሎም...
የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ሐምሌ 22 ቀን 2011 ዓ.ም
ከ1 ዓመት ሕፃን ጀምሮ እስከ ጠ/ሚኒስትሩ የሮጡበት፤ ባለሪከርዱ 200 ሚለዮን ችግኝ ተከላ
200 ሚሊየን ችግኞችን በአንድ ቀን በመትከል፣ በዓለም የክብር መዝገብ ላይ ለማስፈር በዛሬው ዕለት፤ ሐምሌ 22...



























